የሀገር ውስጥ ዜና አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ ለማዳረስ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ ለማዳረስ እየተሰራ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ÷በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተከሰተውን የዝናብ እጥረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉ ከ14 ሺህ ቶን በላይ የቅመማ ቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ Mikias Ayele Jan 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከ14 ሺህ ቶን በላይ የቅመማ ቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል አስታወቀ፡፡ ለማዕከላዊ ገበያ ከቀረቡት መካከልም ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዙት÷ ዝንጅብል፣ ዕርድ፣ ቁንዶ በርበሬ እና…
ቢዝነስ ለዓየር መንገድ አገልግሎት በሳፈሪኮም ኤም ፔሳ ክፍያ መፈጸም የሚያስችል አማራጭ ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Jan 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ዓየር መንገድ አገልግሎት በሳፈሪኮም ኤም ፔሳ የክፍያ አማራጭ በኩል ደንበኞች ክፍያ መፈፀም የሚችሉበት አዲስ አማራጭ ይፋ ሆኗል፡፡ አዲሱን የክፍያ አማራጭ ያስተዋወቁት የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ እና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ናቸው፡፡ የክፍያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔን ለማስተናገድ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተከናወነ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Meseret Awoke Jan 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ የሚካሄደውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ለማስተናገድ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴዔታዋ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰጡት መግለጫ÷በቅርቡ አዲስ…
ስፓርት ሞሮኮ በአሰልጣኝ ዋሊድ ረግራጊ የሁለት ጨዋታዎች ቅጣት ይግባኝ ጠየቀች Mikias Ayele Jan 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞሮኮ በአሰልጣኝ ዋሊድ ረግራጊ የሁለት ጨዋታዎች ቅጣት ውሳኔ ላይ ለካፍ የይግባኝ ደብዳቤ ማስገባቷን የሀገሪቱ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታውቋል፡፡ አሰልጣኝ ዋሊድ ረግራጊ አቻ በተጠናቀቀው የሞሮኮ እና ኮንጎ ጨዋታ በኮንጎ ብሄራዊ ቡድን አምበል…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞ ታጣቂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም በሚደረገው ጥረት የግሉ ዘርፍ ድጋፍ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ መደበኛ ሕይወታቸው ለመመለስና በዘላቂነት ለማቋቋም በሚደረገው ጥረት የግሉ ዘርፍ ድጋፍና ትብብር ወሳኝ መሆኑን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ገለጹ። በዚሁ ጉዳይ ላይ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ በትጋት የሚሠራ ዲፕሎማሲን ይሻል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Feven Bishaw Jan 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሁን ላይ ያለችበት ሁኔታ በትጋት የሚሠራ ዲፕሎማሲን እንደሚጠይቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ አምባሳደር መለስ (ዶ/ር) ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ ኢትዮጵያ በሰጥቶ መቀበል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክር ሁለንተናዊ ችግሮች በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል ሁነኛ መፍትሄ ነው – ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) Feven Bishaw Jan 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክር የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ችግሮች በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል ሁነኛ መፍትሄ መሆኑን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ገለጹ። “ለሀገራዊ ምክክርና መግባባት የምሁራን አበርክቶ” በሚል መሪ ሃሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ ጥገናው ተጠናቅቆ ማምረት ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jan 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሁለት ስኳር ፋብሪካ ዓመታዊ የአጠቃላይ ጥገና እና ሌሎች የቅድመ ዝግጅት ሥራዎቹን በማጠናቀቅ ምርት ማምረት መጀመሩ ተገለጸ፡፡ ፋብሪካው በበጀት ዓመቱ በ3 ሺህ 600 ሔክታር ላይ የለማ የሸንኮራ አገዳን በግብዓትነት በመጠቀም 151…
የሀገር ውስጥ ዜና 8ኛው ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ፌስቲቫል መካሄድ ጀመረ Melaku Gedif Jan 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምንተኛው ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ሙዚዬም መካሄድ ጀምሯል፡፡ የንባብ ፌስቲቫሉ “አንባቢ ትውልድ ለሀገር ብልፅግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በአዲስ አበባ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ የባህል…