የሀገር ውስጥ ዜና 426 ሺህ 290 አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ Melaku Gedif Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት 426 ሺህ 290 አዳዲስ ደንበኞችን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ ተቋሙ በበጀት ዓመቱ 600 ሺህ አዳዲስ ደንበኞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ አቅዶ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው የ6ኛ መደበኛ ጉባዔ ቃለ- ጉባዔ፣ የምክር ቤቱ 2016 ዓ.ም የሥራ ሪፖርት እና የ2017 ዓ.ም ዕቅድ ለምክር ቤቱ ቀርቦ ይጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጫካ ፕሮጀክት ስፍራ የአፕል ችግኞችን ተከሉ Feven Bishaw Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጫካ ፕሮጀክት ስፍራ የአፕል ችግኞችን ተክለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ "የ#አረንጓዴዓሻራ የችግኝ ተከላ ወቅት ሥራችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ እና አህጉራዊ የሰላም ግንባታ ሂደቶች ለምክክር ሂደት የሚሰጡት ትምህርት Shambel Mihret Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አህጉራችን አፍሪካ ባህላዊ እና በማህበረሰቡ የተገነቡ ስርዓቶችን ለእርቅ፣ ለሰላም ግንባታ እና አብሮነትን ለማስጠበቅ ስትጠቀም ኖራለች፡፡ ከሰሀራ በረሃ በታች ባሉ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት የሚተገበረውና ኡቡንቱ በመባል የሚታወቀው ስርዓት ለዚህ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሚዲያ ዕውቅና መርሐ ግብር ላይ ያስተላለፉት መልዕክት Amare Asrat Jul 10, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=Hua8J-S8fmA
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በተጠናቀቀው ዓመት 11 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል ቡና መሰብሰቡን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የምርት ዘመን 11 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል የቡና ምርት መሰብሰቡን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የኦሮሚያ ክልል ለግብርናው ዘርፍ ትኩረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ በሽብርተኛው ሸኔ ታግተው የነበሩ ተማሪዎች ተለቀዋል አለ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ሸኔ ቡድን ባለፈው ሣምንት ታግተው የነበሩ ተማሪዎች መንግሥት ባደረገው ጥብቅ ኦፕሬሽን አብዛኞቹ መለቀቃቸውን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባለፈው ሣምንት ከደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን አጠናቅቀው ወደ ቤተሰቦቻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ላይ መጠነኛ ማስተካከያ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሐምሌ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር በቤንዚን፣ በኬሮሲን፣ በነጭ ናፍጣ፣ በቀላል ጥቁር ናፍጣ እና በከባድ ጥቁር ናፍጣ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደርጓል። በዓለም ገበያ ላይ እየታየ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለብሔራዊ ጥቅም መከበር ለሰሩ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን የዕውቅና መርሐ ግብር ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለብሔራዊ ጥቅም መከበር ለሰሩ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን የዕውቅና መርሐ ግብር በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተካሄደ። በንግድ ሚዲያ ዘርፍ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት (ኤፍ ቢ ሲ) በዘርፉ ለነበረው አስተዋጽኦ የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል። የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሠላም የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፍ የአውሮፓ ህብረት ገለጸ Feven Bishaw Jul 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛዋ አኔት ዌበርን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ የሠላምና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ የመከሩ ሲሆን÷ በተለይ በሱዳን ዘላቂ ሰላም…