Fana: At a Speed of Life!

በቀይ ባህር ላይ የሚካሄደው የንግድ እንቅስቃሴ 42 በመቶ ቀንሷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁቲ አማፂያን በሚፈፅሙት ጥቃት ምክንያት በቀይ ባህር ላይ የሚካሄደው የንግድ እንቅስቃሴ 42 በመቶ መቀነሱን የተባበሩት መንግሰታት ድርጅት (ተመድ) አስታወቀ፡፡ የንግድ እንቅስቃሴው መቀነስ በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት በችግር ውስጥ…

የአገው ፈረሰኞች ማህበርን 84ኛ በዓል ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገው ፈረሰኞች ማህበርን 84ኛ በዓል ማህበራዊ እሴቱን በጠበቀ አግባብ በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁን የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው ሃላፊ አቶ ለይኩን ሲሳይ እንደገለጹት÷ የአገው ፈረሰኞች ማህበር…

በ22 ነጥብ 77 ቢሊየን ብር የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ በ22 ነጥብ 77 ቢሊየን ብር ወጪ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ መከናወኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታወቀ፡፡ በአሥተዳደሩ የፕላንና ፕሮግራም ማኔጅመንት ዳይሬክተር ቆንጂት ዓለሙ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ከምዝበራ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ከምዝበራ ማዳን መቻሉን የፌዴራል ሥነ- ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ አስቸኳይ ሙስና መከላከል መሪ ሥራ አስፈፃሚ ገዛኽኝ ጋሻው በስድስት ወራት ውስጥ የተካሔደውን አስቸኳይ የሙስና…

የምሥራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው። ኤክስፖው “አርብቶ አደርነት የምሥራቅ አፍሪካ ኅብረ - ቀለም” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በኤክስፖው የኢፌዴሪ ህዝብ…

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን 715 ሚሊየን ብር አተረፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባለፉት ስድስት ወራት 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ክፍሌ ወ/ማርያም እንዳሉት÷ ኮርፖሬሽኑ ባለፉት ስድስት ወራት 4 ቢሊየን 777 ሚሊየን ብር…

ለአማራ ክልል አርሶ አደሮች የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016/17 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ለአማራ ክልል አርሶ አደሮች በወቅቱ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል የ2016/17 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት እና ሥርጭት ጉዳዮች…

ፓርኪንሰን በሽታ ምንድነው?

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕሙማኑ ከቁጥጥራቸው ውጪ ሰውነታቸው እንዲንቀሳቀስ ወይም እንዲንቀጠቀጥ የሚያደርገው ህመም ፓርኪንሰን ይባላል፡፡ የአንጎል ውሥጣዊ ሥርዓት ላይ በሚከሰት መዛባት እንደሚመጣ የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ በዚህ ህመም የተጋለጡ ሰዎች ሚዛናቸውን…

የአፍሪካ የኢንቨስትመንት ሂደትን ማቀላጠፍ ዓላማው ያደረገ የምክክር መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የኢንቨስትመንት ሂደትን ማቀላጠፍ ዓላማው ያደረገ የምክክር መድረክ መካሄዱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በእንግሊዝ ኤምባሲ አስተባባሪነት በተካሄደው የኢንቨስትመንት የምክክር መድረክ ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ሀሰን መሐመድ…