አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሀመር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሀመርን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
አምባሳደር ምስጋኑ በዚህ ወቅት እንዳሉት ኢትዮጵያና አሜሪካ ዘመናትን ያስቆጠረ ግንኙነት…