Fana: At a Speed of Life!

እግር ኳሳችንን ወደ ክብሩ ለመመለስ ከስፖርት ቤተሰቡ ጋር በቅርበት መስራታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እግር ኳሳችንን ወደ ክብሩ ለመመለስ ከስፖርት ቤተሰቡ ጋር በቅርበት መስራታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች በአዲስ አበባ እግር ኳስ መሰረተ ልማት መስፋፋት ላበረከቱት አስተዋፅኦ…

1 ሺህ 174 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 174 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ 1 ሺህ 095 ወንዶችና 79 ሴቶች ሲሆኑ÷ከእነዚህም መካከል እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ 21 ታዳጊዎች ይገኙበታል።…

አውቶብሶችን የሚገጣጥም ኩባንያ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክ በ564 ሚሊየን ብር የኢንቨስትመንት ካፒታል የተለያዩ አውቶብሶችን ለመገጣጠም ለሚገነባ ኩባንያ የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ ገሊላ ማኑፋክሪንግ የተባለ ሀገር በቀል ኩባንያ በመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክ በ31ሺህ ካሬ ሜትር የለማ…

የወጣት ሴቶችን የዲፕሎማሲ ተሳትፎ ለማበረታታት በትኩረት መስራት ይገባል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ 

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወጣት ሴቶችን የዲፕሎማሲ ተሳትፎ ለማበረታታት በትኩረት መስራት እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። ፕሬዚዳንቷ በሁለተኛው "የሴቶች በዲፕሎማሲ ዓለም አቀፍ ቀንን" አስመልክቶ በተዘጋጀ መርሐ ግብር ላይ በመገኘት መልዕክት አስተላልፈዋል።…

በቄለም ወለጋ ላሎ ቂሌ ከተማ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቄለም ወለጋ ዞን ላሎ ቂሌ ከተማ ከ121 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ዛሬ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል፡፡ ፕሮጀክቱን የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ መርቀው ሥራ አስጀምረውታል።…

ለአልሸባብ ድጋፍ በማድረግና መረጃ በማቀበል ወንጀል የተከሰሱ 9 ግለሰቦች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአልሸባብ የሽብር ቡድን የጦር መሳሪያ መሬት ውስጥ በመደበቅ፣ የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ እና መረጃ በማቀበል ወንጀል የተከሰሱ ዘጠኝ ግለሰቦች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ። በሌላ በኩል ፍርድ ቤቱ የሽብር ወንጀል ተግባር ሲፈጽሙ በጸጥታ አካላት የተያዙ…

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስቸጋሪ ፈተናዎችን በድል እየተወጣ እንደሚገኝ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድን ከጠቅላይ መምሪያዎች ጋር በመፈራረም ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሥራ መግባቱን አስታውቋል፡፡ በፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የሥራ መመሪያ የሰጡት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር…

የእርሻ ዕቅዳችንን ሊያሳካ የሚችል ሰፊ እንቅስቃሴ ተጀምሯል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእርሻ ዕቅዳችንን ሊያሳካ የሚችል ሰፊ እንቅስቃሴ ተጀምሯል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ "ኩታ ገጠም እርሻ እየተስፋፋ ነው፤ የዚህ ክረምት የእርሻ ዕቅዳችንን ሊያሳካ የሚችል…

በሀዋሳ ከተማ የኮሪደር ልማት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀዋሳ ከተማ 'የኮሪደር ልማት ለላቀ ከተማችን ውበት" በሚል መሪ ቃል የከተማዋ ኮሪደር ልማት ስራ ተጀምሯል፡፡ በኮሪደር ልማት ስራው በከተማዋ በ1 ቢሊየን 64 ሚሊዮን ብር 11 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የከተማዋ የኮሪደር ስራ ይከናወናል…