Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው፡፡ በሸገር ከተማ ገፈርሳ ጉጄ፣ ቡራዩና መልካ ኖኖ ክፍለ ከተሞች የተገነቡ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የጨፌ ኦሮሚያ…

ወጣቶች በሀገራዊ ምክክሩ ሚናቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች በሀገራዊ ምክክሩ ሚናቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ያዘጋጀው የወጣቶች የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና…

ዓለም አቀፍ ችግሮችን ለመቅረፍ የለውጥ እርምጃዎች እንዲወሰዱ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ምክትል ዋና ፀሃፊ አሚና መሃመድ ዋና ዋና ዓለም አቀፍ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ የለውጥ እርምጃዎች እንዲወሰዱ አሳሰቡ፡፡ በዘላቂ ልማት ላይ በተካሄደው ከፍተኛ የፖለቲካ ፎረም ላይ ምክትል ዋና ፀሃፊ አሚና መሃመድ…

የበጎ ፈቃድ ተግባር አንዳችን ለሌላችን አለኝታነታችንን የምናሳይበት ነው- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጎ ፈቃድ ተግባር አንዳችን ለሌላችን አለኝታነታችንን የምናሳይበት ነው ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በክልሉ 26ኛውን ዓለም አቀፍ የሀረር ቀን በማስመልከት የተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች ተከናውነዋል።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሱዳን ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት ሱዳን ገብተዋል፡፡ ጉዞው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሱዳን መረጋጋት የሚያከናውኑት ጥረት ቀጣይ ርምጃ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡

በመዲናዋ የንግድ ሥርዓትን ተላልፈው የተገኙ 21 ሺህ የንግድ ተቋማት ታሸጉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ ሥርዓትን ተላልፈው የተገኙ 21 ሺህ የንግድ ተቋማት እንደታሸጉ፣ ምርታቸው ከገበያ እንዲሰበሰብና ሌሎች እርምጃዎች እንደተወሰደባቸው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ገለጸ። የቢሮው የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሰውነት…

በትግራይ ክልል ለ2013 እና 2014 የትምህርት ዘመን ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በቀድሞ ስርዓተ ትምህርት የተማሩ በ2013 እና በ2014 የትምህርት ዘመን መፈተን የነበረባቸው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ፈተና መስጠት ተጀመረ፡፡ ፈተናው በክልሉ መቐለ፣ አኽሱም፣ ዓዲ-ግራት እና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች…

ስፔንና ፈረንሳይ ተጠባቂ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ምሽት 4 ሠዓት ላይ ስፔን ከፈረንሳይ የሚያደርጉት ፍልሚያ ተጠባቂ ነው፡፡ 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በጀርመን አስተጋጅነት እየተካሄደ ሲሆን÷ ዛሬ ስፔን ከፈረንሳይ 75 ሺህ 24 ተመልካች በሚያስተናግደው አሊያንዝ…

የተለያዩ ከተሞች ከንቲባዎች በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማትን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች ከንቲባዎች በአዲስ አበባ እየተከናወኑ ያሉ የኮሪደር የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ እስከ አሁን ከእሪ በከንቱ በፒያሳ አራት ኪሎ ያለውን የኮሪደር ልማት የሥራ እንቅስቃሴ የጎበኙ ሲሆን በቀጣይም ሌሎች የኮሪደር ልማት…

የአፍንጫ አለርጂ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰውነት ውስጥ የሚገኙ በሽታ ተከላካይ ህዋሶች ወደ ውስጥ ለሚገባ ባዕድ ነገሮች የሚሰጡት የመከላከል ምላሽ አለርጂ ይባላል፡፡ አለርጂ በአፍንጫ እና በሌሎች የመተንፈሻ አካላት ላይ ሊከሰት ይችላል፤ አንዳንድ የአለርጂ ህመሞችም ከባድ ህመም…