Fana: At a Speed of Life!

ከ630 ሜትሪክ ቶን በላይ ከደረጃ በታች የሆነ ምርት ወደ ሀገር እንዳይገባ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከ630 ሜትሪክ ቶን በላይ ምርቶች ከደረጃ በታች በመሆናቸው ምክንያት ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ማድረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የ5 ሺህ 713 አስመጪዎችን ጥያቄ በመቀበል ከ1 ሚሊየን 868 ሺህ…

አሜሪካ በኢራን ይደገፋሉ ባለቻቸው ሚሊሻዎች ላይ ጥቃት ፈጸመች

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኢራቅ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ እና በኢራን ይደገፋሉ ያለቻቸው ሚሊሻዎች የሚጠቀሙባቸው ሶስት ተቋማት ላይ ጥቃት መፈጸሟን አስታውቃለች። ጥቃቱ የካታይብ ሂዝቦላህ ሚሊሻ ቡድን እና ሌሎች ከኢራን ጋር ግንኙነት ያላቸው ቡድኖች ላይ ያነጣጠረ መሆኑን…

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታውቀዋል፡፡ ማዕከላዊ ኮሚቴው በስብሰባውም ሀገራዊ፣ ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን በአግባቡ ገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫዎችን እንደሚያስቀምጥ…

ጋና አሰልጣኝ ክሪስ ሁተንን አሰናበተች

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋና በአፍሪካ ዋንጫ ከምድብ አለማለፏን ተከትሎ የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኙን ክሪስ ሂውተንን አሰናብታለች፡፡ ጋና በ2023ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የሻምፒዮናነት ግምት ከተሰጣቸው አራት ቡድኖች አንዷ ብትሆንም ሳትጠበቅ የምድብ ተሰናባች ሀገር ሆናለች፡፡…

ከኃይል ሽያጭ ከ12 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ከቀረበ የኃይል ሽያጭ 12 ቢሊየን 848 ሚሊየን 139 ሺህ 990 ብር መገኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ከኃይል ሽያጭ 13 ቢሊየን 473 ሚሊየን 246 ሺህ 943 ብር…

በማህበራዊ ሚዲያ የሚላኩልን አሳሳች አጓጊ መልዕክቶችና መከላከያ መንገዶቹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በአሁኑ ወቅት የሳይበር ጠላፊዎች የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን ገጽ ለመንጠቅ የተለያዩ አማራጮችን እየተጠቀሙ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ከእነዚህ አማራጮች ውስጥም የፌስቡክ አጓጊ ወይም የማስገር (Phisining attack) የሚባለው ይገኝበታል፡፡…

ሴኔጋል ጊኒን 2 ለ 0 ካሜሮን ደግሞ ጋምቢያን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት ላይ በተደረጉ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ 3 ጨዋታዎች ሴኔጋል ጊኒን 2 ለ 0 ካሜሮን ደግሞ ጋምቢያን 3ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል፡፡ ቀድማ ማለፏን ያረጋገጠችው ሴኔጋል በ61ኛው እና በ90ኛው ደቂቃዎች በተቆጠሩ…

ለሽብር ወንጀል ይውል የነበረ በርካታ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ወንጀል ይውል የነበረ በርካታ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ መያዙን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ እንደ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ2-አ/አ 13092 ተሽከርካሪ መነሻውን አማራ ክልል በማድረግ 106 ኢኮልና የቱርክ…

የሻይ ቅጠልን በ30 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ለማልማት ዝግጅት እየተደረገ ነው-አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በዚህ አመት 490 ሚሊየን የሻይ ችግኞችን በማዘጋጀት 30 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ለማልማት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷"በግብርናው ዘርፍ…

በብሄራዊ ቴአትር የቻይና የባህል ፌስቲቫልና ትርኢት እየተካሄደ ነው

አዲሰ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2024 የቻይና አዲስ አመትን አስመልክቶ በብሄራዊ ቴአትር የቻይና የባህል ፌስቲቫልና ትርኢት እየተካሄደ ነው። የቻይና አፍሪካን ወዳጅነት ያጠናክራል የተባለው ፈስቲቫል÷በመጪው የካቲት 2 ቀን 2016ዓ.ም የሚከበረውን የቻይናውያን አዲስ አመት…