Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ ሰመሪታ ከኖርዌይና ስዊድን የልማት ትብብር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው ከኖርዌይ እና ስዊድን የልማት ትብብር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ወ/ሮ ሰመሪታ÷በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን የኢኮኖሚ ማሻሻያ እንዲሁም የሰብዓዊ እና የሰላም ግንባታ ሥራዎች…

በኦሮሚያ ክልል የአርብቶ አደሩን ሕይወት ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የአርብቶ አደሩን ሕይወት ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ ነው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ አሁን ላይ በክልሉ 5 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ዜጎች በሙሉ…

ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ዲፕሎማሲ አማካሪ ፎረም ተቋቋመ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ዲፕሎማሲ አማካሪ ፎረም በዛሬው ዕለት ተቋቁሟል፡፡ ኢትዮጵያ ዳያስፖራውን በማሳተፍ ሒደት የገጠሟት ፈተናዎች ፣የተገኙ ውጤቶችና ቀጣይ ሥራዎች ላይ ትኩረት ያደረገ የፓናል ውይይት በሳይንስ ሙዚዬም ተካሂዷል፡፡…

የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ 17 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 17 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር  በላይ ገቢ መሰብሰቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል። በግማሽ ዓመቱ ከተለያዩ ምንጮች የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት መሰራቱን  የቢሮው መረጃ ያመላክታል፡፡…

ከ9 ሚሊየን ብር በላይ መንግስትን አሳጥተዋል የተባሉ በቀረበባቸው የሙስና ወንጀል ክስ የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ9 ሚሊየን ብር በላይ ዓመታዊ ግብር ክፍያ መንግስትን አሳጥተዋል የተባሉ ግለሰቦች በቀረበባቸው የሙስና ወንጀል ክስ የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈባቸው። የጥፋተኝነት ፍርዱን የሰጠው የኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ነው።…

በቻይና በደረሰ የመሬት መንሸራተት የ8 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ደቡብ ምዕራብ ዩናን ግዛት በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ ቢያንስ የስምንት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 47 የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ በፍርስራሽ ስር መታፈናቸው ተገልጿል።   አደጋውን ተከትሎ ከ500 በላይ ሰዎች ከመኖሪያ ቤታቸው…

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው እንደገለጹት÷ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በዐበይት ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ይወያያል፡፡…

የአንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ የቀብር ስነ-ስርዓት ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ የቀብር ስነ-ስርዓት በመንበረ ጸባኦት ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ተፈፀመ፡፡ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ባደረበት ህመም በአሜሪካ ሕክምናውን ሲከታተል ቆይቶ ባለፈው ሳምንት ሕይወቱ ማለፉ ይታወቃል፡፡ በአሜሪካ…

ክልሉ ከ3 ሺህ 500 ቶን በላይ የሻይ ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ከ3 ሺህ 500 ቶን በላይ የሻይ ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን የክልሉ ቡና፣ ሻይ እና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን አስታወቀ። በሻይ ምርታማነቱ የሚታወቀው ክልሉ በበጀት…

ኢትዮጵያ ተፅዕኖ ፈጣሪነቷ ከፍ እንዲል የአመራር ብቃት ወሳኝ ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ ያላትን ተፅዕኖ ፈጣሪነት ከፍ ለማድረግ ሁለንተናዊ የአመራር ብቃት የማይተካ ሚና አለው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ አስገንዝበዋል።   ሁለንተናዊ የአመራር ሥነ-ምግባር ላይ ያተኮረ…