Fana: At a Speed of Life!

አትሌት ለሜቻ ግርማ በፈረንሳይ ሌቪን በሚካሄደው የ3 ሺህ ሜትር ውድድር ይሳተፋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ክብረ ወሰን ባለቤት ለሜቻ ግርማ በፈረንሳይ ሌቪን በሚካሄደው የ3 ሺህ ሜትር ውድድር እንደሚሳተፍ ተገለፀ፡፡ አትሌቱ ባለፈው የውድድር ዘመን በፈረንሳይ ሌቪን በ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር በ7 ደቂቃ 23…

ለውጪ ገበያ ከተላኩ የቁም እንስሣት ከ9 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 130 ሺህ 237 የቁም እንስሣት ለውጪ ገበያ በመላክ 9 ነጥብ 276 ሚሊየን ዶላር መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለውጪ ገበያ የተላኩት እንስሣትም÷ 127 ሺህ 464 በጎችና…

በሚቀጥሉት 10 ቀናት የተለያዩ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው እርጥበት ያገኛሉ – ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት አስር አቀናት በሰሜን ምስራቅ ፣በመካከለኛውና የደቡብ አጋማሽ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው እርጥበት እንደሚያገኙ የሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ሰሜን ምስራቅ፣በምስራቅ ፣ በምስራቅና በመካከለኛው…

አርብቶ አደሩ ሀብቱን በአግባቡ እንዲጠቀም መሥራት እንደሚገባ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርብቶ አደሩ ያለውን ሀብት በአግባቡ እንዲጠቀም በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ብሔረሰቦች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አስገነዘቡ፡፡ የአርብቶ አደሮች ቀን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ ተከብሯል፡፡…

8ኛው ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ፌስቲቫል ከጥር 16 ጀምሮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምንተኛው ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ፌስቲቫል ከፊታችን ጥር 16 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሄድ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የባህል ዘርፍ ምክትል ኃላፊ አቶ አስፋው ኩማ÷ ፌስቲቫሉ…

ዴሳንቲስ ራሳቸውን ከፕሬዚዳንታዊ ውድድር በማግለል ዶናልድ ትራምፕን እንደሚደግፉ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍሎሪዳው ገዢ ሮን ዴሳንቲስ ራሳቸውን ከፕሬዚዳንታዊ ውድድር በማግለል ዶናልድ ትራምፕን እንደሚደግፉ አስታውቀዋል፡፡ ሮን ዴሳንቲስ ከ2024 ፕሬዚዳንታዊ ፉክክር ራሳቸውን ያገለሉት በኒው ሃምፕሻየር ግዛት የመጀመሪያ ደረጃ ውድድር ሊደረግ ሁለት ቀናት…

የጊኒ ብሔራዊ ቡድን ማሸነፉን ተከትሎ ደስታቸውን በአደባባይ ሲገልፁ የነበሩ 6 ደጋፊዎች ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ጊኒ ጋምቢያን ማሸነፏን ተከትሎ ደስታቸውን በአደባባይ ሲገልፁ የነበሩ ስድስት ደጋፊዎች ህይዎታቸው ማለፉ ተገለፀ፡፡ ክስተቱን ተከትሎም የሀገሪቱ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና የቀድሞው የጊኒ ኮከብ ተጫዋች ፓስካል ፊንዶኖ ደጋፊዎች እንዲረጋጉ…

ብሔራዊ ጥቅማችንን ለማስከበር የተጠናከረ የዲፕሎማሲ ሥራ ይጠበቃል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር እና የተሳሳቱ ትርክቶችን ለማስተካከል የላቀ ዲፕሎማሲ አፈፃፃም እንደሚጠበቅ አመላከቱ፡፡ አቶ ደመቀ በዓመታዊው የሚሲዮን መሪዎች ስብሰባ ላይ…

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በባሕር በር አስፈላጊነት ላይ ያተኮረ መድረክ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 ( ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በባሕር በር አስፈላጊነት እና ጥቅሞቹ ዙሪያ በተለይም ከኢትዮጵያ አንፃር እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ "የባሕር በር እና ዘርፈ ብዙ ፋይዳዎቹ" በሚል መሪ ሐሳብ…

ኔታንያሁ ሃማስ የታገቱ እስራኤላውያንን ለመልቀቅ ያቀረበውን ሃሳብ ውድቅ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የጋዛ ጦርነት እዲያበቃና የታገቱ እስራኤላውያንን ለመልቀቅ ሃማስ ያቀረበውን ሃሳብ ውድቅ አድርገዋል፡፡ ሃማስ ከእስራኤል ጋር እያካሄደ ያለውን ደም አፋሻስ ጦርነት ማስቆም ያስችላል ያለውን ሃሳብ ይፋ…