Fana: At a Speed of Life!

በፓሪስ ኦሊምፒክ ውድድሮች ኢትዮጵያን የሚወክሉ የመጨረሻ ተሰላፊ አትሌቶች ከነተጠባባቂያቸው ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ ውድድሮች በአትሌቲክስ ስፖርት ኢትዮጵያን የሚወክሉ የመጨረሻ ተሰላፊ አትሌቶች ከነተጠባባቂያቸው መለየታቸውን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። በዚህም ፡- 800 ሜትር ሴቶች አትሌት ፅጌ ድጉማ፣አትሌት ሐብታም…

የቱርኩ የመሐል ተከላካይ ዴሚራል የሁለት ጨዋታ እገዳ ተጣለበት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ የመሐል ተከላካይ ሜሪህ ዴሚራል ሀገሩ ቱርክ ከኦስትሪያ ጋር በነበረው ጨዋታ ግብ ካስቆጠረ በኋላ ባሳየው አወዛጋቢ የደስታ አገላለፅ ምልክት በአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ሁለት ጨዋታ እንዲታገድ ተደርጓል፡፡ የ26 ዓመቱ ዴሚራል በአውሮፓ ዋንጫ…

ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለመምህራን የሰጡት እውቅና ይበልጥ እንድንሰራ የሚያበረታታ ነው – ማህበሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መምህራን በትውልድ ግንባታ ለሚያበረክቱት አስተዋጽኦ የሰጡት እውቅና ይበልጥ እንድንሰራ የሚያበረታታ ነው ሲል የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አስታወቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሕዝብ ተወካዮች ምክር…

ከመጪው መስከረም ጀምሮ የግብርና ናሙና ቆጠራ ለማካሄድ ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ከመስከረም2017 ዓ.ም ጀምሮ የግብርና ናሙና ቆጠራ ለማካሄድ የሚያስችል ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የ2017 ግብርና ናሙና ቆጠራ ስትሪንግ ኮሚቴ የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ ሁሉም የግብርና ዘርፎች…

የመገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች ለሀገራዊ ምክክሩ እያሳዩት ያለውን በጎ አስተዋጽኦ እንዲያጠናክሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች በሀገራዊ ምክክሩ ሂደት እያሳዩት ያለውን በጎ ሚና አጠናክረው እንዲቀጥሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡ ኮሚሽኑ ለመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ያዘጋጀው የሥልጠናና የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።…

25 ሰዎች ከሱዳን ግጭት ሸሽተው በባህር ሲጓዙ ሰጥመው ህይወታቸው ማለፉ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ሱዳን ሲናር ግዛት ውስጥ እየተካሄደ ያለውን ግጭት ሲሸሹ የተሳፈሩበት የእንጨት ጀልባ ተገልብጣ ቢያንስ 25 ሰዎች በባህር ሰጥመው ህይወታቸው እንዳለፈ ተነግሯል። የአስቸኳይ ድጋፍ ሰጪ ኃይል ወደ አካባቢው ሲገባ፣ ከአቡ ሁጃር ከተማ…

አረንጓዴ አሻራ ኢትዮጵያ ለስነ ምህዳር መጠበቅ ቁርጠኝነቷን ያሳየችበት ነው – አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ኢትዮጵያ ለአካባቢ ስነ ምህዳር መጠበቅ ያላትን ቁርጠኝነት በተግባር ያሳየችበት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ…

በኢሚግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት የተከማቹ ቅሬታዎች ተፈትተዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብን ቅሬታ በመስማት የኢሚግሬሽን ስራ ማስተካከያ የሚሹ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በመስጠትና ተቋማዊ ለውጦችን በማከናወን በጥቂት ወራት ውስጥ ብዙ ማሻሻያዎች እየተተገበሩ ይገኛሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ለምሳሌ ያህልም…

የኢትዮጵያና የብራዚልን የንግድ ሚዛን ለማሻሻል እንደሚሰራ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ብራዚል የምትልካቸውን ምርቶች መጠን በማሳደግ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የንግድ ሚዛን ለማሻሻል በቅንጅት እንደሚሰራ የንግድና ቀጣናዊ ትስስትር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ከብራዚል ልኡካን ጋር የሁለቱን…

በብሪታኒያ ጠቅላላ ምርጫ የሌበር ፓርቲ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታኒያ በተካሄደው ጠቅላላ ምርጫ የሌበር ፓርቲ ማሸነፉ ተገለፀ፡፡ ሌበር ፓርቲ እስካሁን ከብሪታኒያ 650 ወንበሮች 411 ያህሉን በማግኘት ነው ጠቅላላ ምርጫውን ማሸነፍ የቻለው፡፡ በውጤቱ መሰረት የሌበር ፓርቲው መሪ ኬር ስታርመር…