ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያና ኢራን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ቃል ገቡ Meseret Awoke Jul 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ኢራን በተለያዩ የጋራ ጉዳዮች ላይ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ቃል ገብተዋል። የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በካዛኪስታን በተካሄደው የሻንጋይ የትብብር ድርጅት (ኤስሲኦ) ከኢራን እና ኳታር መሪዎች ጋር የሁለትዮሽ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና ተረጂነት የሀገርን ክብርን ዝቅ እንደሚያደርግ ግንዛቤ በመገንዘብ ጠንክሮ መስራት ይገባል – አቶ እንዳሻው ጣሰው Melaku Gedif Jul 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተረጂነት የሀገርን ክብር እና ሉዓላዊነትን ዝቅ እንደሚያደርግ የጋራ ግንዛቤ በመያዝ ከችግር ለመውጣት ጠንክሮ መስራት ይገባል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ በክልሉ “ጸጋዎቻችንን በማልማት፣ በምግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የሐረር ቀንን ምክንያት በማድረግ ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Jul 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 26ኛው ዓለም አቀፍ የሐረር ቀንን ምክንያት በማድረግ በሐረር ከተማ "ለሀገራችን ሰላምና ብልፅግና የዲያስፖራው ሚና" በሚል ሃሳብ ሲምፖዚየም እየተካሄደ ይገኛል። በሲምፖዚየሙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ፣ የሀረሪ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የስማርት ኤሌክትሪክ ምሰሶዎች የሀገር ውስጥ የማምረት አቅምን ያሳዩ ናቸው- አቶ መላኩ አለበል Feven Bishaw Jul 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሪደር ልማቱ የተተከሉ የስማርት ኤሌክትሪክ ምሰሶዎች የሀገር ውስጥ የማምረት አቅምና የቴክኖሎጂ ሽግግርን ያሳዩ መሆናቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ። የኢትዮጵያ አምራች ዘርፍ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተሰጠው ትኩረት ምርታማነቱ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር አሰናበቱ Melaku Gedif Jul 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) አሰናበቱ። ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ…
ስፓርት በአውሮፓ ዋንጫ ጀርመንና ስፔን የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል Melaku Gedif Jul 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር አዘጋጇ ጀርመን ከስፔን ጋር የምታደርገው ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ የ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ በዚህ መሰረትም አዘጋጇ ጀርመን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደስታ ሌዳሞ የዘንድሮውን ክልል አቀፍ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አስጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Jul 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ የዘንድሮውን ክልል አቀፍ የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ- ግብር በሐዋሳ ዙሪያ ወረዳ ኡምቡሌ ዋጮ ቀበሌ በይፋ አስጀመሩ። የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር የሚከናወነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀት የተጠረጠረው ግለሰብ ከነ-ኤግዚቢቱ በቁጥጥር ሥር ዋለ Shambel Mihret Jul 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀትና በማሰራጨት የተጠረጠረው ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ። ተጠርጣሪው በአዲስ ከተማ ወረዳ 8 ሁለት ሱቆች በኢንተርኔት ቤት ሽፋን በሀገር ላይ ጉዳት ለማድረስ ሆንብሎ ሀሰተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአከራይ ተከራይ ውል ምዝገባ ተራዘመ Shambel Mihret Jul 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአከራይ ተከራይ ውል ምዝገባ እስከ ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው የመኖሪያ ቤት ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ 1320/2016 መውጣቱን ተከትሎ እንደ አዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የታክስና ጉምሩክ ህግ-ተገዥነት ንቅናቄ ማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Jul 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከየካቲት 2015 ዓ.ም እስከ የካቲት 2016 ዓ.ም የተካሄደው የታክስና ጉምሩክ ህግ-ተገዥነት ንቅናቄ ማጠቃለያ እና አዲስ ንቅናቄ ማስጀመሪያ ፕሮግራም እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የገቢዎች ሚኒስትር…