Fana: At a Speed of Life!

የመከላከያ ሠራዊት አባላት በደሴ ከተማ ታቦት የሚያልፍበትን መንገድ አጸዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በደሴ ከተማ ታቦት የሚያልፍበትን መንገድ አጽድተዋል፡፡ በሥፍራው የሚገኘው ሬጅመንት ዋና አዛዥ÷ የጥምቀት በዓልን አስመልክቶ ሠራዊቱ የመዝገበ ምህረት ቅድስት ማርያም ታቦት የሚወጣበትን…

የከተራና የጥምቀት በዓላት ሲከበሩ አደጋዎች እንዳይከሰቱ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ የከተራና የጥምቀት በዓልን ሲያከብር እሳትና ሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች እንዳይከሰቱ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እሳትና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት…

ምስጢረ ጥምቀት

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘመነ ኦሪት እንደሚከበረው “በዓለ ዳስ” የአደባባይ በዓል የሆነው “በዓለ ጥምቀት” ምስጢር ብዙ ነው፡፡ ወደ ወንዝ ሄዶ በመጠመቅ ከበሽታ መፈወስም የተለመደ መሆኑን በኢዮብ እና በሶርያዊው ንእማን ታሪክ ላይ ተሠንዶ እናገኘዋለን፡፡ በዚህ መነሻነት…

የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ እሴትነቱ ባሻገር ለማኅበራዊ ትስስር መጎልበት ከፍተኛ ሚና አለው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ እሴትነቱ ባሻገር ለማኅበራዊ ትስስራችን መጎልበት ከፍተኛ ሚና አለው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ አፈ ጉባዔው÷ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለከተራና ጥምቀት በዓላት የእንኳን…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለከተራና ጥምቀት በዓላት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በመልዕክቱ የጥምቀት በዓል በመላው የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚከበር በዓል መሆኑን አውስቷል፡፡ በሌሎች ክፍለ ዓለማት ጭምር…

ኢትዮጵያ ከብሪክስ ጥቅም ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ግዴታዋን ለመወጣትም ቁርጠኛ ናት – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከብሪክስ ጥቅም ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ግዴታዋን ለመወጣትም ቁርጠኛ ናት ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ ልዕለ ሃያል ያልሆኑ፣ሆኖም በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ተፅዕኖ ያላቸው ሀገራት መካከለኛ…

የደም ግፊት መለካት ፋይዳዎች

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በርካቶች ከፍተኛ የደም ግፊት መጠን እንዳላቸው ይነሳል፡፡ ከእነዚህም ውስጥ አብዛኞቹ ከፍተኛ የደም ግፊት እንዳለባቸው የማያውቁ ናቸውም ይባላል፡፡ ከፍተኛ የደም ግፊት መኖር ደግሞ ለአጣዳፊ የልብ ውጋት ወይም በደም ዝውውር ማነስ…

የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጇ አይቬሪኮስት በናይጄሪያ ተሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጇ አይቬሪኮስት በናይጄሪያ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸነፈች፡፡ የናይጄሪያን የአሸናፊነት ጎል ዊሊያም ትሮስት ኤኮንግ በ55ኛው ደቂቃ በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡ ቀደም ብሎ ከዚህ ምድብ በተደረገ ጨዋታ ጊኒ ቢሳው…

ወደ ሀገር ቤት ለገቡ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የአቀባበል መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ጥሪ ተቀብለው ወደ ሀገር ቤት ለገቡ ኢትዮጵያውያን ይፋዊ የአቀባበል መርሐ ግብር በወዳጅነት አደባባይ ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ ከአሜሪካ፣ አውሮፓና ሌሎችም…