Fana: At a Speed of Life!

የታክስና ጉምሩክ ህግ-ተገዥነት ንቅናቄ ማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከየካቲት 2015 ዓ.ም እስከ የካቲት 2016 ዓ.ም የተካሄደው የታክስና ጉምሩክ ህግ-ተገዥነት ንቅናቄ ማጠቃለያ እና አዲስ ንቅናቄ ማስጀመሪያ ፕሮግራም እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የገቢዎች ሚኒስትር…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከነማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከነማን 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ዛሬ 9:00 ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ አማኑኤል ኤርቦ (ሁለት)፣ ዳዊት ተፈራ እና ተገኑ ተሾመ ባስቆጠሯቸው…

በአፋር ክልል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የክልሉን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአሚባራ ወረዳ ሲደሃ ፋጊ ቀበሌ አስጀምረዋል። ዛሬ በተጀመረው የክልሉ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በ250 ሄክታር መሬት ላይ ችግኝ ተተክሏል። የአሚባራ እርሻ…

ለ2025ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ከዲሞክራቲክ ኮንጎ፣ ጊኒ እና ታንዛኒያ ጋር ተደለደለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የ2025ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ኢትዮጵያ ከዲሞክራቲክ ኮንጎ፣ ጊኒ እና ታንዛኒያ ጋር ተደልድላለች። የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌደሬሽን ካፍ የ2025ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ምድብ ድልድል ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡…

የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 36ኛ መደበኛ ጉባኤ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅን አጽድቋል፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ደሳለኝ ወዳጄ በቋሚ ኮሚቴው የተዘጋጀውን ሪፖርትና…

የኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር አስተዳዳሪዎች ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር አስተዳዳሪዎች ስብሰባ በኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መካሄድ ጀመረ፡፡ ለሁለት ቀናት በሚቆየው በዚህ ስብሰባ በሁለቱ ሀገራት መካከል የልማት ትብብር፣ የጋራ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ እና የህዝብ…

የሐረር ኢኮ ፓርክና የጅብ ትርዒት ማሳያ ግንባታ የመጀመሪያ ምዕራፍ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረር ኢኮ ፓርክ እና የጅብ ትርዒት ማሳያ ግንባታ የመጀመሪያ ምዕራፍ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል፡፡ ፓርኩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሐረር የጅብ ማብያ ለቱሪስት ምቹ ሆኖ እንዲሰራ በሰጡት መመሪያ መሰረት ከመደመር ትውልድ…

ጠንካራ ስነ ልቦና ችግሮችን መሻገሪያ ድልድይ ነው- ወጣት በለጠ ቡቱና

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠንካራ ስነ ልቦና አለመቻልን ወደ መቻል የቀየረው በለጠ ቡቱና የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ካስመረቃቸው ተማሪዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ያለፉትን አምስት ዓመታት በማታው የትምህርት መርሐ ግብር በማኔጅመንት ትምህርት ክፍል ትምህርቱን…

የፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የልማት ፕሮጀክት ለማካሄድ ስምምነት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በንጹህ መጠጥ ውሃና በግብርና ዘርፍ የልማት ፕሮጀክት ለማካሄድና ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችል የጋራ መግባቢያ የስምምነት ሰነድ ከክልሉ መንግስት ጋር ተፈራርሟል። በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ…