Fana: At a Speed of Life!

የቀድሞ የአ/አ ከተማ ከንቲባ የፕሮቶኮል ዳይሬክተር እነ ኤልቤቴል ሀብቴ በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል 10 ቀናት የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የቀድሞ የአ/አ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ የፕሮቶኮል ዳይሬክተር እነ ኤልቤቴል ሀብቴ በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል 10 ቀናት የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ፈቀደ። ተጠርጣሪዎቹ የቀድሞ የአ/አ ከተማ…

የባህር በር ማግኛ እድሎችን አሟጦ መጠቀም እንደሚያስፈልግ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር በር ማግኛ እድሎችን አሟጦ መጠቀም እንደሚያስፈልግ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን አመለከቱ። "ያልተቋረጠው የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ታሪካዊ፣ ጂኦ ፖለቲካዊ እና ከባቢያዊ አተያይ" በሚል ርዕስ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከማህበረሰብ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሲሪላንካ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከገለልተኛ ሀገራት ንቅናቄ ጉባኤ ጎን ለጎን ከሲሪላንካ ፕሬዚዳንት ራኒል ዊከርሜሲንጌ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ሀገራቱ የሁለትዮሽ የንግድ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የልዑካን ቡድናቸው በዑጋንዳ ካምፓላ በተካሄደው የገለልተኛ ሀገራት ንቅናቄ ርዕሳነ ብሔር…

የኢትዮጵያ አምባሳደሮችና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት ኢትዮጵያን እያገለገሉ የሚገኙ አምባሳደሮች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ውይይት አካሄዱ። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ ባህል፣ ጥበብና ስፖርት ለዲፕሎማሲ…

ርዕሳነ-መስተዳድሮች እና ከንቲባዎች ለጥምቀት በዓል የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ-መስተዳድሮች እና የከተማ አሥተዳደሮች ከንቲባዎች ለጥምቀት በዓል የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ባስተላለፉት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከሳዑዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሳዑዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፈይሰል ቢን ፈርሃን አልሳኡድ ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱን ያደረጉት በዳቮስ እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ጎን ለጎን ሲሆን÷…

የባህር በር የሌላቸው ሀገራት የህዝባቸውን የልማት ጥያቄ ለመመለስ እየተቸገሩ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር በር የሌላቸው ሀገራት የህዝባቸውን የልማት ጥያቄ ለመመለስና የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል ከፍተኛ የሆነ ፈተና እየተጋፈጡና እየተቸገሩ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የልዑካን…

ርዕሳነ-መሥተዳድሮች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ-መሥተዳድሮች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ-መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው በመልዕክታቸው÷ የጥምቀት በዓል ፍቅርን፣ መተሳሰብን፣…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም…