Fana: At a Speed of Life!

አዲሱ የሚዲያ ሬጉላቶሪ እና አስተዳደር ሥርዓት በማስረጃ ላይ የተመሠረተ ተጠያቂነትን ያሰፍናል – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ የተቀናጀ የሚዲያ ሬጉላቶሪ እና አስተዳደር ሥርዓት በማስረጃ ላይ የተመሠረተ ተጠያቂነትን የሚያሰፍን ነው አሉ የብሔራዊ መረጃ ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን። አምባሳደር ሬድዋን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን…

ኢትዮጵያ አርአያ የሚሆን ለውጥ እያመጣች ነው – የዩጋንዳ የዲያስፖራ ጉዳዮች ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ፣ በንግድ እና በኢንቨስትመንት መስኮች አርአያ የሚሆን ለውጥ እያመጣች ነው አሉ የዩጋንዳ የዲያስፖራ ጉዳዮች ፕሬዚዳንት መሐመድ ባጎንዛ። የዲያስፖራ ጉዳዮች ፕሬዝዳንቱ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ፤…

የተቀናጀ የሚዲያ ሬጉላቶሪ እና አስተዳደር ሥርዓት ቴክኖሎጂ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ከአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባባር ያለማውን የተቀናጀ የሚዲያ ሬጉላቶሪ እና አስተዳደር ሥርዓት ቴክኖሎጂን በይፋ አስመርቋል። የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኃይማኖት ዘለቀ…

ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ የፓን አፍሪካ ፓርላማ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ የፓን አፍሪካ ፓርላማ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት ዶ/ር አሸብር የፓን አፍሪካ ፓርላማ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸውን የምክር ቤቱ መረጃ…

የአራዳ ፓርክ የነዋሪዎችን ሰብአዊ ክብር ያስቀደመ ፕሮጀክት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአራዳ ፓርክ የፒያሳን ገጽታ የቀየረ እና የነዋሪዎችን ሰብአዊ ክብር ያስቀደመ ፕሮጀክት ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። በትናንትናው ዕለት አዲሱ የአራዳ ፓርክ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመርቆ…

የቀድሞ ብቃቱ ላይ የማይገኘው ቡካዮ ሳካ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት ለአርሰናል የዋንጫ ተፎካካሪነት ትልቁን ሚና መወጣት የቻለ ተጫዋች ነው ቡካዮ ሳካ፡፡ በፈረንጆቹ 2001 የተወለደው ቡካዮ ሳካ የአርሰናል አካዳሚን የተቀላቀለው ገና የስምንት ዓመት ልጅ እያለ ነበር፡፡ ቡካዮ ሳካ ፕሮፌሽናል…

የሰሪ እጆች በዓል – የሰራተኞች ቀን

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በየዓመቱ በፈረንጆቹ ግንቦት 1 ቀን (ሜይ ዴይ) ሲመጣ ዓለም የሰው ልጅ የጥረትና የትግል ውጤት የሆነውን የሰራተኞች ቀንን በድምቀት ታከብራለች። ይህ ቀን ዝም ብሎ የመጣ የዕረፍት ቀን ሳይሆን በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰራተኞች ለክብራቸውና ለመብታቸው…

የሩሲያ የኑክሌር ሚሳኤል ተሸካሚ አውሮፕላኖች ለሰዓታት የቆየ የቅኝት በረራ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ስትራቴጂካዊ የኒውክሌር ሚሳኤል ተሸካሚ አውሮፕላኖች በባሬንትስ እና ኖርዌይ ባህሮች ላይ ለሰባት ሰዓታት የቆየ የቅኝት በረራ አድርገዋል። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፤ ሁለት የሩሲያ ቲዩ-95ኤምኤስ ስትራቴጂካዊ…

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ29ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ኢትዮጵያ ቡናን 4 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ምሽት 12 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ ለወልዋሎ ዓዲግራት…

ኢትዮጵያ በተግባር የምትገነባ እውነታ ናት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ለእኛ፤ በምናብ የምትሳል ህልም ብቻ ሳትሆን በተግባር የምትገነባ እውነታ ናት አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት አዲሱ አራዳ ፓርክ በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል። ‎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…