Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ መድረክ ብሔራዊ ጥቅሟን የሚያስጠብቁ ሥራዎችን እያከናወነች ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣናዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ተፈላጊነቷን የሚያሳድግና ብሔራዊ ጥቅሟን የሚያስጠብቁ የዲፕሎማሲ ሥራዎችን እያከናወነች ነው አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በወቅታዊ ጉዳዮች…

በአማራ ክልል ኢንዱስትሪዎች የሚያነሷቸው ጥያቄዎች በተቀናጀ ጥረት እየተፈቱ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) በክልሉ የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች የሚያነሷቸው ጥያቄዎች በተቀናጀ ጥረት እየተፈቱ ነው አሉ። ‘ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት’ በሚል መሪ ሀሳብ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና…

በቀጣዮቹ 10 ቀናት ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት ለዝናብ መፈጠር አስዋጽኦ የሚያደርጉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ተጠናክረው ይቀጥላሉ አለ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት፡፡ የኢንስቲትዩቱ የትንበያ መረጃ እንደሚያመላክተው÷ በግንቦት አጋማሽ…

በተባበሩት መንግስታት የተደነቀው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የመሪነትና የኢትዮጵያ የልማት ስኬቶች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአፍሪካን የልማት አጀንዳ በማሳለጥ ረገድ እያሳዩት ያለው የአመራር ብቃት የሚደነቅ ነው አሉ የተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ፀሃፊ ክላቨር ጋቴቴ፡፡ ዋና ፀሃፊው ኢትዮጵያ በአየር…

ኢትዮጵያ ዜጎችን ከተረጂነት ለማላቀቅ የነደፈችው ስልታዊ ሽግግር ፍሬ እያፈራ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ራስን በምግብ ለመቻል የነደፈችው ስትራቴጂካዊ ፖሊሲ ዛሬም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎችን ከተረጂነት ወደ አምራችነት የማሸጋገር ተከታታይ ስኬቶችን እያስመዘገበ ይገኛል። ይህ ለዘመናት በጠባቂነት ተገድቦ የነበረው ግዙፍ የሰው ኃይል፣ ወደ…

አስተማማኝ የሥራ ዕድል የተፈጠረባት ኢትዮጵያን እውን የማድረግ ሒደት …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራ አጥነትን ችግር በዘላቂነት መፍታት ካልተቻለ እንደ ሀገር ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም ፖለቲካዊ ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችል ይታወቃል። ስለሆነም የሥራ ዕድል ፈጠራ ላይ በማተኮር ምቹ እና አስተማማኝ የሥራ ዕድል የተፈጠረባት ኢትዮጵያን…

አሜሪካ ከኢራን ጋር ባደረገችው ጦርነት 25 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ አጣች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ ከኢራን ጋር ባደረገችው ጦርነት እስካሁን 25 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ማውጣቷ ተሰምቷል። ሮይተርስ የአሜሪካ ወታደራዊ መስሪያ ቤት ፔንታገን ከፍተኛ ባለሥልጣንን ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው አብዛኛው ወጪ የወጣው ለጦር መሣሪያ ነው።…

የቻይና ባለሃብቶችን የኢንቨስትመንት ተሳትፎ እያሳደገ የሚገኘው የኢኮኖሚ ማሻሻያ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የቻይና ባለሃብቶችን የንግድና ኢንቨስትመንት ተሳትፎ እያሳደገ ነው አሉ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼን ሃይ። አምባሳደር ቼን ሃይ ኢትዮጵያ እና ቻይና ታሪካዊና ጠንካራ ዲፕሎማሲያዊ ወዳጅነት ያላቸው…

ከ50 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎችን ማክሸፍ ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ በ9 ወራት የተሰነዘሩ ከ50 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎችን ማክሸፍ ተችሏል አሉ። ዋና ዳይሬክተሯ በተቋሙ የ2018 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ…

የአርሶ እና አርብቶ አደሩን የአኗኗር ዘይቤ ለመለወጥ ያለመው የገጠር ኮሪደር ልማት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ኢትዮጵያን የሚመጥን ከተማን ለመገንባት የኮሪደር ልማቱን ከአዲስ አበባ በመጀመር በሁሉም ክልል ከተሞች የማልማት ስራ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ የኮሪደር ልማት ከከተሞች ዕድገት ጋር የተሳሰረና ሁሉንም ተጠቃሚ የሚያደርግ ፍትሃዊ ልማት…