Fana: At a Speed of Life!

ዓለም አቀፍ የቡና ምርምር ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ የቡና ምርምር ጉባኤ “ከማሳ እስከ ዓለም አቀፍ ገበያ” በሚል መሪ ሐሳብ በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ይገኛል። የቡና ዘርፉን የሚያሻሽሉ ጠንካራ እና ዘላቂ አሠራሮችን ለመተግበር ያስችላል በተባው ጉባኤ የተለያዩ የምርምር ስራዎች…

ገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት እራስን ለመቻል በቁርጠኝነት መስራት ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት እራስን ለመቻል በዘርፉ የተጀመረውን ሥራ ይበልጥ ማጠናከር ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሁዋጂያን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የሚገኘውን…

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ከ117 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ117 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ፡፡ የድርጅቱ የበጀት ዓመት የሶስተኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ተካሂዷል፡፡ በዚህ ወቅት የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ጎበዝ ሶላር ሴል ማምረቻን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ በሁዋጂያን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የሚገኘውን "ጎበዝ ሶላር ሴል" ማምረቻን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት÷ ይህ ፋብሪካ በ2025…

ምርጫ ለአንድ ሀገር ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ መሠረት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምርጫ የሕዝብ ሉዓላዊነት የሚገለጽበትና ሕዝብ በድምፁ መንግሥት የሚመሠርትበትም ሒደት ነው አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ ከንቲባ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 54 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ያልተጣራ ትርፍ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት 9 ወራት 54 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ያልተጣራ ትርፍ አስመዘገበ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሶስተኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ተካሂዷል፡፡ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመጋቢት እና ሚያዝያ 2018 ዓ.ም ወራት ያከናወኗቸው ተግባራት

በመጋቢት እና ሚያዝያ 2018 ዓ.ም ወራት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሳይንሳዊ የምርምር ልህቀት፣ በከተማ ልማት፣ በኢኮኖሚ ሪፎርም እና በቀጣናዊ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ያተኮሩ የተለያዩ ከፍተኛ የሥራ ክንውኖችን አድርገዋል። ‎ ‎• የፕሮጀክቶች ምረቃ እና የሥራ ጅማሮ ‎የመጋቢት ወር…

በመዲናዋ በሁሉም ዘርፎች የተገኙ ውጤቶችን ለማስቀጠል በትኩረት ይሰራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁሉም ዘርፎች የተገኙ ውጤቶችን ለማስቀጠል በትኩረት ይሰራል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ ከንቲባ…

በመዲናዋ በርካታ ዜጋ ተኮር የልማት ሥራዎች ተከናውነዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባለፉት ዓመታት በመዲናዋ በርካታ ዜጋ ተኮር የልማት ስራዎች ተከናውነዋል አሉ፡፡ የአዲስ አበባን የአምስት ዓመታት የልማት ጉዞ የሚያሳይ አውደ ርዕይ በዛሬው ዕለት በመስቀል አደባባይ በይፋ ተከፍቷል።…

ምርቶችን በጥራት ለማቅረብ የተጀመረው የገበያ ትስስር የመፍጠር ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አርሶ አደሮቻችን ያመረቱትን በጥራት ማቅረብ እንዲችሉ የተጀመረው የገበያ ትስስር የመፍጠር ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ፡፡ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በቴክኖሎጂ የታገዘ አዲስ የወተት ማቀነባበሪያ…