Fana: At a Speed of Life!

ማንቼስተር ዩናይትድ ከሊቨርፑል …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው ኦልድ ትራፎርድ ሊቨርፑልን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ቀን 11 ሰዓት ከ30 ላይ በሚደረገው ጨዋታ በማንቼስተር ዩናይትድ በኩል ማቲያስ ዲላይት በጉዳት፤ ሊሳንድሮ…

አዲስ አበባ ለዓለም አቀፍ ኩነቶች እና ውድድሮች ተመራጭ ሆናለች – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ለአህጉር እና ዓለም አቀፍ ኩነቶች እና ውድድሮች ተመራጭ ከተማ ሆናለች አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልክት÷ ዛሬ ማለዳ በመዲናዋ የሼህ ዛይድ በጎ…

የ”ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ አዲስ ኢንዱስትሪያዊ የሥራ ባህል እየገነባ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ"ኢትዮጵያ ታምርት" ንቅናቄ ከቴክኒካዊ ብቃት ባሻገር አዲስ ኢንዱስትሪያዊ ሰብዕና እና የሥራ ባህል እየገነባ ነው አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ የ"ኢትዮጵያ ታምርት" ንቅናቄ አስመልክቶ ባወጣው መረጃ፤ በኢንዱስትሪ ዘርፍ…

የኢንዱስትሪ ዘርፍ አቅምን የገለጠው ኢትዮጵያ ታምርት …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የብዝሃ ዘርፍ ኢኮኖሚ ፖሊሲን በመከተል ሀገራዊ ብልጽግናን እውን ለማድረግ በአስደናቂ ጉዞ ላይ ትገኛለች፡፡ ከዚህ ቀደም በግብርና ላይ ብቻ ተንጠልጥሎ የነበረውን የኢኮኖሚ ትኩረት በማስፋት በኢንዱስትሪ፣ በማዕድን፣ በቱሪዝም እና በአይቲ…

ባሕር ዳር ከተማ የተስፋ ጀምበርን ወደ ተጨባጭ የልማት ፍሬዎች እየቀየረች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባሕር ዳር ከተማ የተስፋ ጀምበርን ወደ ተጨባጭ የልማት ፍሬዎች እየቀየረች ትገኛለች አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባሕር ዳር ከተማ የገቡ ሲሆን÷ በቆይታቸውም በከተማዋ የልማት ስራዎችን እንደሚጎበኙ…

የጋራ ሀገራዊ ትርክት ግንባታ ከሐሳብ እስከ ተግባር…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ላለፉት ዘመናት በከፋፋይ ትርክቶችና በተዛቡ የታሪክ አረዳዶች ምክንያት ከፍተኛ ዋጋ ስትከፍል ቆይታለች። እነዚህ ለፖለቲካዊ ትርፍ ተብለው የተሰነዱ ትርክቶች በማህበራዊ ትስስራችን ላይ ጥልቅ ጠባሳ ጥለው በዜጎች መካከል የጥርጣሬና…

የለውጡ ጉዞና ተስፋ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት 8 ዓመታት የተጓዘችበት የለውጥ መስመር ተደቅኖባት ከነበሩ የህልውና አደጋዎች የታደገና ወደ ሁለንተናዊ ብልጽግና የሚያሸጋግር የታሪክ ድልድይ ነው። በጊዜው ኢትዮጵያ በከፍተኛ የፖለቲካ ስብራት፣ በዴሞክራሲ ምህዳር መጥበብ እና…

ነገ ለሚካሄደው የዛይድ የበጎ አድራጎት የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ የሚዘጉ መንገዶች…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መነሻውንና መድረሻውን መስቀል አደባባይ የሚያደረገው ዓለም አቀፉ የዛይድ የበጎ አድራጎት የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ዱባይ፣ ኒውዮርክ፣ ቤጂንግ እና ናይሮቢ ሲካሄድ ቆይቶ በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ይካሄዳል። ሩጫው ከመስቀል አደባባይ…

መንግሥት ሀገራዊ ብልፅግናን የሚያፋጥኑ መዋቅራዊ ለውጦችን በስኬት እያከናወነ ይገኛል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ዘላቂ አጀንዳዎች ላይ በማተኮር ሀገራዊ ብልፅግናን የሚያፋጥኑ መዋቅራዊ ለውጦችን በስኬት እያከናወነ ይገኛል አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ ባወጣው መግለጫ÷ መንግሥት የ'ዲጂታል ኢትዮጵያ'ን መነሻ ያደረገውና…

የማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ስጋቱን ወደ መልካም አጋጣሚ ቀይሯል – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የነበረበትን ዘመናት ያስቆጠረ ስጋት በማስወገድ ወደ ላቀ የኢንቨስትመንት ምዕራፍ ተሸጋግሯል አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ። የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር በተለያዩ…