Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ማዕድን ዘርፍ አዲስ ገፅታ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በማዕድን ዘርፍ ያላትን ግዙፍ አቅም ወደ ተጨባጭ ኢኮኖሚያዊ ስኬት ለመቀየር በጀመረችው ሪፎርም የሀገሪቱን የኢኮኖሚ መዋቅር እየቀየረ የሚገኝ አዲስ ተስፋ ሆኖ ብቅ ብሏል። ባለፉት ጥቂት ዓመታት በመንግሥት የተወሰዱ ስር…

ነገሌ አርሲና ፋሲል ከነማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ29ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ነገሌ አርሲ እና ፋሲል ከነማ ያለምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች ግብ ሳያስቆጥሩ…

የጋምቤላ ክልል 5 ሺህ 535 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አስገባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጋምቤላ ክልል ባለፉት 9 ወራት 5 ሺህ 535 ኪሎ ግራም የወርቅ ምርት ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ተደርጓል አለ የክልሉ ማዕድን ቢሮ፡፡ የቢሮው የ2018 በጀት ዓመት 9 ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ በተገኙበት…

በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በመራጮች ትምህርት ላይ የሚሠማሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በመራጮች ትምህርት ላይ ለሚሠማሩ 169 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ዕውቅና መስጠቱ ይታወቃል። ቦርዱ በዛሬው ዕለትም በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በመራጮች ትምህርት ላይ የሚሠማሩ የሲቪል ማኅበረሰብ…

ጠንካራ አመራር ያላቸው ተቋማት ተወዳዳሪነትን ይገነባሉ – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) 

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ጠንካራ አስተዳደር እና አመራር ያላቸው ተቋማት ስጋትን አስወግደው ተወዳዳሪነትን ይገነባሉ አሉ። ካፒታል የፋይናንስ ልህቀት ማዕከል አ.ማ ያዘጋጀው የኮርፖሬት አስተዳደር እና አመራር ዙሪያ…

የትምህርት ዘርፍ ስብራቶችን ለመጠገን ትውልድን የታደጉ ርምጃዎች ተወስደዋል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት በትምህርት ዘርፍ የታዩ ስብራቶችን ለመጠገን ትውልድን የታደጉ ስትራቴጂካዊ ርምጃዎችን ወስዷል አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ ጉዳዩን አስመልክቶ ያስተላለፈው መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- መንግሥት…

ሀድያ ሆሳዕና እና መቐለ 70 እንደርታ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ29ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና እና መቐለ 70 እንደርታ አንድ አቻ ተለያይተዋል። ቀን 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የመቐለ 70 እንደርታን ግብ ኬኔዲ ገብረፃዲቅ ሲያስቆጥር የሀድያ…

ቻይና ከ53 የአፍሪካ ሀገራት ጋር የምታደርገውን ግብይት ከታሪፍ ነፃ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና የዲፕሎማሲ አጋሮቼ ካለቻቸው 53 የአፍሪካ ሀገራት ጋር የምታደርገውን የንግድ ግብይት ከነገ ጀምሮ ከታሪፍ ነፃ ታደርጋለች፡፡ ቻይና ቀደም ሲል በማደግ ላይ ላሉ 33 ሀገራት ከታሪፍ ነፃ የሆነ የንግድ ፖሊሲን ተግባራዊ አድርጋ የነበረ…

በአፍሪካ ዳያስፖራዎች በሀገራቸው ያላቸውን ተሳትፎ ለማጠናከር…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ዜጎቿን እንደ ስትራቴጂካዊ አጋር በመጠቀም ራሷን ማጠናከር ይኖርባታል አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊ አዳም ተስፋዬ። የአፍሪካ ዳያስፖራ ባለድርሻ አካላት መድረክ “የዳያስፖራ አቅም ለአህጉራዊ እድገት…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሀገር ግንባታና የአፍሪካ አቪየሽን ልህቀት ተምሳሌት ነው – ከፍተኛ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሀገር ግንባታ ጉልህ ሚናው ብሔራዊ ኩራትን ከመፍጠር ባለፈ የአፍሪካ አቪየሽን የልህቀት ተምሳሌት ነው አሉ የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተመሰረተበትን 80ኛ ዓመት በማስመልከት…