Fana: At a Speed of Life!

1 ሺህ 181 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 181 ኢትዮጵያውያን ዛሬ በተካሄዱ ሦስት ዙር በረራዎች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር…

በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሠራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች ላለመግባባት መንስዔ ናቸው – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማኅበራዊ ሚዲያ የሚለቀቁ ሐሰተኛና ግጭት ቀስቃሽ መልዕክቶች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አለመግባባት እንዲፈጠር ምክንያት እየሆኑ ነው ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡ የክልሉ እና የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ…

2 ሺህ የጤና ማዕከላትን ለመገንባት የሚያስችል ሥምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች 2 ሺህ የጤና ማዕከላትን ለመገንባት አራት ተቋማት የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረሙ። ሥምምነቱን የፈረሙት ተቋማትም÷ ጤና ሚኒስቴር፣ ሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እና የሩስያ ፓን- አፍሪካ ፐብሊክ…

ግለሰብን ደብድበው ሕይወቱ እንዲያልፍ አድርገዋል የተባሉ ተከሳሾች በ18 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘የሆቴል ደንበኛን ረብሸሃል’ በሚል ሰበብ ግለሰብን በመደብደብ ሕይወቱ እንዲያልፍ ምክንያት ሆነዋል የተባሉ ተከሳሾች በ18 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ የኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ወሰነ። የኦሮሚያ ክልል ፍትሕ ቢሮ ጅማ…

የአፈር ማዳበሪያን በወቅቱ ለማሰራጨት የትራንስፖርት ኦፕሬተሮች በቁርጠኝነት እንዲሰሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፈር ማዳበሪያ የህልውና ጉዳይ በመሆኑ ሁሉም የትራንስፖርት ኦፕሬተሮች በከፍተኛ ቁርጠኝነት እንዲሰሩ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ12 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ12 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታውቋል፡፡ ምሁራኑ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ የተሰጣቸው በማስተማር ውጤታማነት፣ ባሰተሟቸው ጥናታዊ ጹሁፎች፣ ለማህበረሰብ ባበረከቱት አካዳሚያዊ አገልግሎትና በዩኒቨርሲቲው…

የጫካ ፕሮጀክት የኃይል መሰረተ-ልማት ግንባታን እስከ ነሐሴ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጫካ ፕሮጀክት የተጀመረውን የኃይል ማስተላለፊያ መስመርና ማከፋፊያ ጣቢያ ግንባታ እስከ ነሐሴ 2016 ዓ.ም ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በፕሮጀክቱ ክልል የሚያልፉ የማስተላለፊያ መስመሮችን ከፓርኩ ማስተር…

ቲክቶከሩ የአውሮፓ ፓርላማ መቀመጫን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 2 ነጥብ 6 ሚሊየን ተከታይ ያለውን ቲክቶከር ጨምሮ ያልተጠበቁ ግለሰቦች የአውሮፓ ፓርላማ መቀመጫን ማሸነፋቸው ተሰምቷል፡፡ የአውሮፓ ፓርላማ ምርጫ በአውሮፓውያን ብቻ ሣይሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚጠበቁት ምርጫዎች መካከል የሚጠቀስ ነው፡፡…

በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰኔ 4 እና 5 ቀን 2016 ዓ.ም ሲሰጥ የነበረው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና መጠናቀቁን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ/ር)÷ፈተናው እንዲጠናቀቅ አስተዋጽአ ላደረጉ አካላት ምስጋና…