የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ‘ከዕዳ ወደ ምንዳ’ በሚል መሪ ሃሳብ በአባላት ደረጃ ስልጠና እየሰጠ ነው Feven Bishaw Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ብልጽግና ፓርቲ ለከፍተኛና መካከለኛ አመራሮቹ ‘ከዕዳ ወደ ምንዳ’ በሚል መሪ ሃሳብ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና በአባላት ደረጃም መቀጠሉ አስታውቋል፡፡ ሀገር አቀፍ የስልጠና መርሀ ግብሩ መንግስታዊ የመሪነት አቅምን ለማሳደግ ጉልህ ሚና…
የሀገር ውስጥ ዜና ”የባሕር በር የልማት በር” በሚል ርዕስ ውይይት እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ''የባሕር በር የልማት በር" በሚል ርዕስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የፓናል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዳምጠው ዳርዛ (ዶ/ር) በውይይቱ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ እንዴት ምላሽ ያግኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው በሀገር ቤት የሚያደርገውን ተሳትፎ እንዲያሣድግ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው በሀገር ቤት የተፈጠሩ ዕድሎችን መጠቀምና ተሳትፎውንም ማጠናከር እንደሚገባው ተመላክቷል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ጋር በጄኔቭ ባደረጉት ውይይት÷ ዳያስፖራው በሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና የ70 ዓመቱ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ዮሐንስ ደርበው Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ10 ልጆች አባትና የልጅ ልጆችን ያዩት አቶ ዮሐንስ አዲሴ በ70 ዓመታቸው የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ለመማር ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አቅንተዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የ2016 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን ተቀብሏል፡፡ በአቀባበሉ ላይም…
የሀገር ውስጥ ዜና በከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራው ልዑክ ከሱቿን ግዛት ኮንግረስ ምክትል ሰብሳቢ ጋር ተወያየ Amele Demsew Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራው የልዑካን ቡድን ከቻይናዋ ሱቿን ግዛት ኮንግረስ ምክትል ሰብሳቢ ዙ ሹንዚው ጋር ተወያይቷል:: ከንቲባ አዳነች በወቅቱ እንዳሉት÷ የሱቿን ግዛት ዋና ከተማ የሆነችው ቼንዱ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሕጋዊ አሰሪዎቻቸው ውጭ የሚሠሩ ኢትዮጵያዊያን ሕጋዊ የሚሆኑበት ሁኔታ እንዲመቻች ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህሬን ከሕጋዊ አሰሪዎቻቸው ውጭ እየሠሩ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ሕጋዊ ሊሆኑ የሚችሉበት ሁኔታ እንዲመቻችላቸው ተጠየቀ፡፡ በባህሬን የኢትዮጵያ አምባሳደር ሽፈራው ገነቲ ከሀገሪቱ የሠራተኞች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኒብራስ መሀመድ…
ጤና በእርግዝና ወቅት ፍራፍሬ የመመገብ አስፈላጊነት Amele Demsew Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእርግዝና ወቅት ፍራፍሬን መመገብ በርካታ ጥቅሞችን እንደሚሰጥ በዘርፉ የተካሄዱ በርካታ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡ በእርግዝና ወቅት የተመጣጠነ ምግብ መመገብ ፅንሱ ጤናማ ሆኖ በሚፈለገው መጠን እንዲያድግና የእናት ጤንነትም እንዲጠበቅ ስለሚያግዝ ፋይዳው…
ጤና ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከሩሲያ ልዑክ ጋር የጤና ስርዓትን በማጠናከር ዙርያ መከሩ Shambel Mihret Dec 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከሩሲያ መንግስት የልዑካን ቡድን አባላት ጋር የጤና ስርዓትን በማጠናከር ዙርያ የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱም በሀገራቱ መካከል ያለውን ዘርፈ ብዙ ትብብር በማንሳት ከ100 ዓመታት በላይ አገልግሎት…
ጤና ሀገር አቀፍ የጤና አጠባበቅ ትምህርትና ተግባቦት ፎረም በመቀሌ መካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Dec 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የጤና አጠባበቅ ትምህርትና ተግባቦት ፎረም በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር አማኑኤል ሀይሌ ÷ የጤና አጠባበቅ ትምህርትና ተግባቦት ስራ ላይ ትኩረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ምንዛሬ ፍላጎት እና አቅርቦትን ለማመጣጠን እየተሰራ ነው ተባለ Meseret Awoke Dec 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ምንዛሬ ፍላጎት እና አቅርቦትን ለማመጣጠን የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ(ዶ/ር) ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ…