ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ የሚቀርቡ የሰላም አማራጮችን በአግባቡ መጠቀም ይገባል – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ የሚቀርቡ የሰላም አማራጮችን በአግባቡ መጠቀም ይገባል ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡
የሰላም ግንባታና ግጭት አፈታት ምሁር ገለታ ሴኔሶ ዶ/ር) እንደገለጹት ÷ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ተቀራርቦ ከመነጋገር ውጭ ምንም አማራጭ…