Fana: At a Speed of Life!

1 ሺህ 521 የአሸባሪው ሸኔ አባላት የተሃድሶ ስልጠና ወስደው ወደ ሰላማዊ ሕይወት ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥፋት ተልዕኮ ተቀብለው በኦሮሚያ ክልል ሲንቀሳቀሱ የቆዩ 1 ሺህ 521 የአሸባሪው ሸኔ አባላት ለሁለት ወራት የተሃድሶ ስልጠና በመውሰድ ወደ ሰላማዊ ሕይወት መመለሳቸው ተገለጸ። ለሰልጣኞቹ በቢሻን ጉራቻ ከተማ ቶጋ ካምፕ የቃለ መሐላና…

በኬንያ በደረሰ የጎርፍ አደጋ ከ174 ሰዎች በላይ ሕይወት ተቀጠፈ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ በደረሰ የጎርፍ አደጋ ከ174 በላይ ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ እንደ ስፑትኒክ ዘገባ የጎርፍ አደጋው የተከሰተው በኤልኒኖ ተፅዕኖ ምክንያት በዘነበ ያልተለመደ የዝናብ መጠን መሆኑ ተመላክቷል፡፡ በቅርቡ የተመዘገበው የሰዎች ኅልፈት…

ቻይና ለኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በጋራ መስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ኢ/ር)…

በሐረሪ ክልል ለኢንተርፕራይዞች በብድር የተሰጠን ገንዘብ ለማስመለስ ባለድርሻ አካላት በትኩረት እንዲሰሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ባለፉት ዓመታት ለኢንተርፕራይዞች በብድር የተሰጠውን ገንዘብ በአግባቡ ለማስመለስ ባለድርሻ አካላት በትኩረት እንዲሰሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አሳሳቡ። በክልሉ ለኢንተርፕራይዞች የተሰጠውን ብድር የሚያስመልስ…

ሩሲያ በትምህርት መስክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት መስክ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያደርገውን ትብብር አጠናክሮ መቀጠል እንደሚፈልግ የሩሲያ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህር ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከሩሲያ ትምህርት ሚኒስቴር እንዲሁም የሩሲያ የትምህርትና ምርምር ተቋማት…

የሐይማኖት ተቋማት ሰላምን ለማደፍረስ የሚሠሩ አካላትን በንቃት መከላከል እንደሚጠበቅባቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐይማኖት ተቋማት አንድነትና መከባበርን ከማስተማር ጎን ለጎን ሰላምን ለማደፍረስ የሚሠሩ አካላትን በንቃት ሊከላከሉ እንደሚገባ ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከደበ አስገነዘቡ፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ምስረታ በወላይታ ሶዶ…

በኢትዮጵያ ከእንሰት ተረፈ ምርት ወረቀት ማምረት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከእንሰት ተረፈ ምርት ወረቀት ማምረት መጀመሩን አዳል ኢንዱስትሪ አስታወቀ፡፡ ከእንሰት ተረፈ ምርት ወረቀቶችን በማምረት የሀገር ውስጥ ፍላጎትን ለማሟላትና ለወረቀት ግዥ የሚወጣውን የውጪ ምንዛሪ ለማስቀረት እየሠራ መሆኑንም ነው…

በአማራ ክልል የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ለማጽናት ተከታታይ ምክክር ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ለማጽናት የሚያስችል ተከታታይ ምክክር እንደሚያስፈልግ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አስገነዘቡ፡፡ የክልሉ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በወቅታዊ እና መደበኛ ሥራዎች ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው።…

በጋምቤላ ክልል ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ወራት ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 43 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸውን የጋምቤላ ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ሎው ኡቡፕ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ የኢንቨስትመንት…

አካታች የምክክር ሂደት እንዲኖር የተሳታፊዎች ልየታ መከናወኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አካታችና አሳታፊ የምክክር ሂደት እንዲኖር የተሳታፊዎች ልየታ ሥራ በክልሎችና ሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች መከናወኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር፣ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች፣ የኢትዮጵያ የሐይማኖት…