Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የጋራ ጥቅምን የሚያስጠብቅ መፍትሔ ላይ ለመድረስ በቁርጠኝነት ትቀጥላለች – ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታኅሥስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሰላማዊ መንገድና በፍትሐዊ ድርድር የጋራ ጥቅምን የሚያስጠብቅ የመፍትሔ ሀሳብ ላይ ለመድረስ ያላትን ቁርጠኝነት ይዛ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ኢትዮጵያ በሰላማዊ መንገድ እና በፍትሐዊ ድርድር የሶስቱን ሀገራት ጥቅም…

የውድድር ስነ ልቦና

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውድድር ስነ ልቦና እንደዘርፉ ባለሙያዎች ትንታኔ በርካታ ጠቀሜታዎች አሉት፡፡ ውድድር ሰዎች አቅማቸውን እንዲያሳድጉ ለማነሳሳት እንደሚረዳና አውጥተውም እንዲያሳዩበት እድል የሚፈጥር መሆኑ ይነገራል፡፡ ሆኖም የውድድር መንፈስ እንደጥቅሙ ሁሉ…

በጅቡቲ ፓርላማ አፈ-ጉባኤ የተመራ ልኡክ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ ፓርላማ አፈ-ጉባኤ ዲሌታ መሀመድ የተመራ ልኡክ አዲስ አበባ ገብቷል። ልኡኩ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ አቀባበል አድርገውለታል። አፈ ጉባኤው ዲሌታ…

በአቶ አባተ አበበ ግድያ ሲፈለግ የነበረው አቶ ተስፋዬ ሆርዶፋ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቶ አባተ አበበ ግድያ ሲፈለግ የነበረው አቶ ተስፋዬ ሆርዶፋን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ አቶ አባተ አበበ የተባሉ ግለሰብ ታህሳስ 7 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ ዝቅ ብሎ…

የአማራ ክልልን የብጥብጥና የሁከት ማዕከል ለማድረግ የተቀናጀ ሥራ እየተሠራ በመሆኑ ሕዝቡ አካባቢውን በንቃት እንዲጠብቅ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልልን የብጥብጥ እና የሁከት ማዕከል ለማድረግ የሚያስችል ተደጋጋሚ የሕገ ወጥ መሳሪያ ዝውውር በቁጥጥር ስር ውሏል። የአማራ ክልልን ወቅታዊ የፀጥታ ችግር ታሳቢ ያደረጉ እና በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የሚስተዋሉ የሕገ ወጥ…

ለቀጣዩ ዓመት የተከላ ወቅት የችግኝ ዝግጅት እየተደረገ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቀጣዩ ዓመት የተከላ ወቅት የችግኝ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ÷ ከዓመት ወደ ዓመት በአረንጓዴ ዓሻራችን ላይ አተኩረን እንሰራለን…

ለባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ ማጠናቀቂያ ከ900 ሚሊየን ብር በላይ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ የቀሪ ሥራዎች ማጠናቀቂያ ከ900 ሚሊየን ብር በላይ መፈቀዱን የክልሉ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ገልጿል። የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ምስክር ሰውነት ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…

ኢትዮጵያ ከሩስያ ጋር የአገራቱን የጋራ ጥቅም በሚያስጠብቁ ዘርፎች በትብብር ለመሥራት ዝግጁ ናት – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሩስያ ጋር የሁለቱ አገራትን የጋራ ጥቅምና ፍላጎት በሚያስጠብቁ ዘርፎች በትብብር ለመሥራት ዝግጁ ናት ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮ-ሩስያ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽንና ቢዝነስ ፎረም በአዲስ…

በሐረሪ ክልል 500 አባዎራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የመስኖ ልማት ለአገልግሎት ክፍት ሊሆን ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል 94 ነጥብ 5 ሄክታር መሬት በማልማት 500 አባዎራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት በቅርቡ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተገለጸ፡፡ ፕሮጀክቱ የተገነባው የሐረሪ ክልል ግብርና ልማት ቢሮ ከኮሪያ…

ሠራዊቱ ግዳጅ ውስጥ ሆኖ በሁሉ አቀፍ የግብርና ልማት ላይ ያስገኘው ውጤት የሚደነቅ ነው-ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠራዊቱ ሀገርን በማዳን ውስብስብ ግዳጅ ውስጥ ሆኖ በሁሉ አቀፍ የግብርና ልማት ላይ እያሳየ ያለው እምርታና ያስገኘው ውጤት የሚደነቅ ነው ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለጹ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ…