የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ውሳኔዎችን አሳለፈ Shambel Mihret Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 26ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በቅድሚያ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበትን፣ ካሣ የሚከፈልበትን እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብጽ የጋራ ተጠቃሚነትና ፍትሃዊነትን ያልተከተለ አቋም ይዛለች – አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) Melaku Gedif Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብጽ የጋራ ተጠቃሚነት እና ፍትሃዊነትን ያልተከተለ አቋም መያዟን የኢትዮጵያ ወገን ዋና ተደራዳሪ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር)÷ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 4ኛ ዙር የሶስትዮሽ ድርድር ውጤትን…
የሀገር ውስጥ ዜና በራሱ አቅም ሄሊኮፕተር የሰራው ኢትዮጵያዊ Melaku Gedif Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕበ ለገሰ ይባላል፣ ትውልድ እና እድገቱም በትግራይ ክልል ሽረ እንዳስላሴ አካባቢ ነው፡፡ ዕበ በህጻንነቱ በሰማይ ላይ የሚበሩ ሄሊኮፕተሮችን ሲመለከት በሁኔታው ይደነቅ እንደነበር ያስታውሳል፡፡ ከዚህ ጊዜ ጀምሮም ሄሊኮፕተር የመስራት ዝንባሌ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ ከኮሎራዶ ግዛት የምርጫ ውድድር ተሰረዙ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቀጣዩ አመት በሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በኮሎራዶ ግዛት አይወዳደሩም ተባለ። የኮሎራዶ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ትራምፕ በግዛቲቱ የምርጫ ውድድር መሳተፍ አይችሉም ሲል ብይን ሰጥቷል። ለዚህ ደግሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ375 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Shambel Mihret Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ375 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ከሕዳር 28 እስከ ታህሳስ 4 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 189 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና 186…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል ለሃማስ አዲስ የስምምነት ዕቅድ ማቅረቧ ተሰማ Tamrat Bishaw Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃማስ ታጣቂ ቡድን ተጨማሪ ታጋቾችን ከለቀቀ እስራኤል በጋዛ ሰርጥ የምታደርገውን ወታደራዊ እንቅስቃሴ ለአጭር ጊዜ ለማቆም ዝግጁ መሆኗን አር ቲ የእስራኤል መገናኛ ብዙሃንን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል። የስምምነት ሀሳቡ በኳታር አሸማጋዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅቡቲ ፓርላማ አፈ-ጉባዔ የተመራ ልዑክ በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረገ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ ፓርላማ አፈ-ጉባዔ ዲሌታ መሐመድ የተመራ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡ ልዑኩ ትናንት ማምሻውን አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ÷ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎና…
ስፓርት ኧርሊንግ ሃላንድ የቢቢሲ የአመቱ ምርጥ ስፖርተኛ ሽልማትን አሸነፈ Mikias Ayele Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማንቼስተር ሲቲው አጥቂ ኧርሊንግ ሃላንድ የቢቢሲ የአመቱ ምርጥ ስፖርት ፐርሰናሊቲ ሽልማትን አሸንፏል፡፡ ኖርዌያዊው አጥቂ ክለቡ ማንቼስተር ሲቲ የሶስትዮሽ ዋንጫ ባሳካበት የ2022-23 የውድድር ዓመት በፕሪሚየር ሊግ፣ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኤፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በቻይና የተፈራረማቸውን ሥምምነቶች ወደ ሥራ ለማስገባት እየሠራሁ ነው አለ Alemayehu Geremew Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከቻይና ሄናን ግዛት ጄንጆ ከተማ የሳይንሥና ቴክኖሎጂ ዲቪዥን ጋር የተፈራረማቸውን ሥምምነቶች ወደ ሥራ ለማስገባት እየሠራ መሆኑን አስታወቀ። በሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ፣ የማኅበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴዔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከባሕር ዳር – ወልዲያ ያለውን ባለ 400 ኪሎ ቮልት የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ፕሮጀክት ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባሕር ዳር – ወልዲያ ያለውን ባለ 400 ኪሎ ቮልት የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ፕሮጀክት በተያዘው ዓመት ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በአጠቃላይ ከባሕር ዳር – ወልዲያ – ኮምቦልቻ ባለ 400 ኪሎ ቮልት…