Fana: At a Speed of Life!

ቼልሲና ኒውካስል ዩናይትድ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየም ሊግ በሜዳቸው የተጫወቱት ቼልሲና ኒውካስል ዩናይትድ ድል ቀናቸው። በሜዳው ሼፊልድ ዩናይትድን ያስተናገደው ቼልሲ በፓልመርና መጃክሰን አማካኝነት በ54ኛውና በ61ኛው ደቂቃ ባስቆጠራቸው ግቦች 2 ለ 0 በሆነ ውጤት…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ኢትዮጵያ መድን ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት በዛሬው እለት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ መጀመሪያ 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 1 አሸንፏል። አዲስ ግደይ እና ባሲሩ ኡመር ለኢዮጵያ ንግድ…

በአማራ ክልል የተገኘው ሰላም ህዝቡን የማሳተፍ ውጤት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አሁን ላይ የተገኘው ሰላም በሕግ ማስከበሩ ሂደት ህዝቡን በማሳተፍ የመጣ ውጤት መሆኑ ተገለጸ። በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2016 በጀት ዓመት ያለፉት አምስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የቀሪ ወራት አቅጣጫ…

ከበረታን፣ ከተዘጋጀን፣ አንድ መሆናችንን ለውስጥም ለውጭም ካሳየን አንደፈርም – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከበረታን፣ ከተዘጋጀን፣ አንድ መሆናችንን ለውስጥም ለውጭም ካሳየን አንደፈርም ብቻ ሳይሆን የሚሞክሩ ካሉም ለመግታት እራሳችንን ለመከላከል ያግዘናል ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የጦር ሃይሎች…

በተቋማችን ባካሄድነው የለውጥ ስራዎች የማድረግ አቅማችችንን በከፍተኛ ደረጃ አሳድገናል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተቋማችን ባካሄድነው የለውጥ ስራዎች የማድረግ አቅማችንን በከፍተኛ ደረጃ አሳድገናል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የአየር ኃይሉ 88ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ…

የኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን የመቋቋምና የምግብ ዋስናን የማረጋገጥ ስራዎች ለሀገራት አብነት እየሆኑ መምጣታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በረሃማነትን ለመከላከል የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋምና የምግብ ዋስናን ለማረጋገጥ የምታከናውናቸው ስራዎች ለበርካታ ሀገራት አብነት እየሆኑ መምጣታቸውን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። በኳታር ዶሃ እየተካሄደ በሚገኘው የ2023 ኢንተርናሽናል…

የአየር ሀይል የውጊያ ዝግጁነት ከንግግር ባለፈ በተግባር ወደ ላቀ ደረጃ ደርሷል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ሀይል የውጊያ ዝግጁነት ከንግግር ባለፈ በተግባር ወደ ላቀ ደረጃ ደርሷል ሲሉ የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የአየር ኃይሉ 88ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ…

የብልጽግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ለህዝብ በገባውን ቃል መሰረት እየሰራ እንደሆነ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ለመረጠው ህዝብ በገባው ቃል መሰረት ከህዝቡ ይነሱ የነበሩ የመልካም አስተዳደር ችግሮች፣ የልማት ጥያቄዎችና የአገልግሎት አሰጣጥን ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ እየሰራ መሆኑን የፓርቲው የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ገለጸ። ቅርንጫፍ…

በኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ከተመድ ምክትል ዋና ፀሃፊ ጋር ተወያዬ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር የተመራ ልዑክ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ምክትል ዋና ፀሃፊ አሚና መሐመድ ጋር ወላጆቻቸውን ያጡና ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን መደገፍ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያዬ፡፡…