Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን ከእንግሊዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከእንግሊዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን ጋር በስልክ ተወያዩ።   በውይይታቸውም የሀገራቱን ስትራቴጂክ አጋርነት ማጠናከር በሚቻልበት አግባብ ላይ መምከራቸውን…

በኢትዮጵያ አየር ኃይል የእውቅና እና የምስጋና ፕሮግራም ተከናወነ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመርሐ ግብሩ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት፣ ለመከላከያ የጦር ክፍሎች እና ለልዩ ልዩ የመከላከያ ስታፍ ክፍሎች ስጦታ አበርክተዋል።…

የገንዘብ ሚኒስቴር ሁሉንም የዩሮ ቦንድ አበዳሪዎች በእኩልነት እንደሚያስተናግድ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር ከዩሮ ቦንድ አበዳሪ ባለድርሻ አካላት ጋር ዓለም አቀፍ የባለሃብቶች ውይይት አካሂዶ ሁሉንም አበዳሪዎች በእኩል ሁኔታ እንደሚያስተናግድ ይፋ አደርጓል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በበይነ መረብ በተካሄደና…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀድያ ሆሳዕና እና ባህር ዳር ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል።   ከሰአት በኋላ በተካሄደ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ከፋሲል ከነማ ተገናኝተው ሀድያ ሆሳዕና 2 ለ 1 አሸንፏል።   ተመስገን ብርሃኑ እና ግርማ በቀለ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት የ34 ዳኞችን ሹመት አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት የ34 ዳኞችን ሹመት በማጽደቅ የመጀመሪያ ጉባዔውን አጠናቋል።   ምክር ቤቱ የዳኞቹን ሹመት ያጸደቀው በአርባ ምንጭ ከተማ ላለፉት ሁለት ቀናት ያካሄደውን ጉባዔ ሲያጠናቅቅ ነው።…

የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ከቤጂንግ አድሚኒስትሬቲቭ ኢንስቲቲዩት ጋር ሥምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲና የቤጂንግ አድሚኒስትሬቲቭ ኢንስቲቲዩት በጋራ ለመስራት ሥምምነት ተፈራረሙ። የቤጂንግ አድሚኒስትሬቲቭ ኢንስቲቲዩት ምክትል ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ዝሃንግ ጁን የተመራ ልዑክ ባቱ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት…

የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባኤና የአስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ የቅድመ ዝግጅት ስራ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጭው የካቲት ወር በአዲስ አበባ የሚካሄዱት 37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባዔና 44ኛዉ የአስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባን አስመልክቶ እየተደረጉ በሚገኙ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ላይ ብሔራዊ ኮሚቴው ሁለተኛ ዙር ውይይት አካሄደ ።…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 240 ሚሊየን ብር ለዞኖች የፕሮጀክት ግንባታ ማስጀመሪያ እንዲሆን ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በምስረታ በዓል ላይ ከሰበሰበው ሃብት 40 በመቶ የሚሆነው ለዞኖች እንዲወርድ መወሰኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ 240 ሚሊየን ብር የሚሆነው ሃብት በዞኖች ለሚጀመር ፕሮጀክት ግንባታ መነሻ ካፒታል…

ትውልድ ከዓለም ዕድገት ጋር እንዲራመድ የሚሰጠው ትምህርት ጥራት ያለው መሆን ይጠበቅበታል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልድ ከዓለም ዕድገት ጋር እንዲራመድ በየትኛውም ደረጃ የሚሰጠው ትምህርት ጥራት ያለዉና ተወዳዳሪ የሚያደርግ መሆን ይጠበቅበታል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ይህንን ያሉት የክልሉ ትምህርት ቢሮ…

በአማራ ክልል የአመራር መልሶ ማደራጀት ተግባር ሰላም ለማስፈን ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል እስከ ወረዳ ድረስ የተካሄደው የአመራር አባላት መልሶ ማደራጀት ተግባር ሰላምን በዘላቂነት ለማስፈን ምቹ ሁኔታ መፍጠሩ ተገለጸ። በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2016 በጀት ዓመት ያለፉትን አምስት ወራት የሥራ…