Fana: At a Speed of Life!

የባቡር ደህንነት ተግዳሮቶችና የመፍትሔ ሀሳቦች ላይ ያተኮረ ምክክር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባቡር ደህንነት ተግዳሮቶችና የመፍትሔ ሀሳቦች ላይ ያተኮረ ምክክር በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በውይይቱ የኢትዮ ጁቡቲ ባቡር የገቢ ወጪ ንግድ በማስተናገድ ለኢትዮጵያ መሠረት ስለመሆኑ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ሚኒስትሩ…

ብሪታንያ በታዳጊ ህጻናት የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ገደብ ልትጥል ነው

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ በታዳጊ ህጻናት የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ገደብ ልትጥል መሆኑ ተሰማ። ይጣላል የተባለው ገደብ የታዳጊ ህጻናቱን የአዕምቶ ጤንነት ለመጠበቅ ያለመ መሆኑም ተሰምቷል። ብሉምበርግን ዋቢ ያደረገው የአር ቲ ዘገባ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሠው አልባ የአየር ምድብን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሠው አልባ የአየር ምድብን መርቀው ከፈቱ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በከሠዓት መርሐ ግብር የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን…

በተያዘው የምርት ዘመን 117 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በተያዘው የምርት ዘመን 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት በመስኖ በማልማት 117 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ። በሁለተኛው ምዕራፍ የግብርና ዕድገት ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ ለመስኖ ስንዴ ልማት ለክልሎች የተገዙ የውሃ…

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከ1 ሺህ 800 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 839 በላይ ተማሪዎች አስመረቀ፡፡   ተመራቂዎቹ በተለያዩ የሙያ መስኮች በአንደኛ እና በሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ናቸው ተብሏል፡፡…

ወጋገን ባንክ በትግራይ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጋገን ባንክ በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር በተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ እንዲደረግ…

የእስራዔል ጦር በስህተት ሶስት ታጋቾች መግደሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራዔል ጦር በስህተት ሶስት ታጋቾች መግደሉን አስታወቀ።   ጦሩ በጋዛ ባካሄደው ዘመቻ ታጋቾች ‘እንደ ስጋት’ በስህተት ተለይተው በተፈጸመ ጥቃት መገደላቸውንም ነው የገለጸው።   በስህተት የተገደሉት ዮታም…

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ። ካቢኔው በ3ኛ አመት 7ኛ መደበኛ ስብሰባ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት አስተዳደር፣ አገልግሎት አሰጣጥ፣ የሰው ኃይል እና…

“ጥቁር አንበሳ!” በሚል የተሠየመው የአየር ትርዒት በመካሄደ ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት "ጥቁር አንበሳ!" በሚል የተሠየመው የአየር ትርዒት እየተካሄደ ይገኛል። የኢትዮጵያ አየር ኃይል ኅዳር 20 ቀን 1928 ዓ.ም የምሥረታ በዓልን ምክንያት…

የእብድ ውሻ በሽታ ምንነት፣ምልክቶች እና መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የእብድ ውሻ በሽታ በቫይረሱ በተለከፉ እንስሳት ንክሻ ማለትም በውሻ፣ ቀበሮ፣ ተኩላና በሌሎች የሚመጣ እና ወደ ጤናማ ሰው ሊተላለፍ የሚችል አደገኛ በሽታ ነው፡፡ የእብድ ውሻ በሽታ በሌሊት ወፍ አማካኝነትም ሊተላለፍ የሚችል ሲሆን÷…