Fana: At a Speed of Life!

ሰሜን ኮሪያ ወደ ምስራቅ ባህር ባላስቲክ ሚሳዔል ማስወንጨፏ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ወደ ምስራቅ ባህር ባላስቲክ ሚሳዔል አስወንጭፋለች ሲሉ የደቡብ ኮሪያ የጥምር ኃይል አዛዥ አስታወቁ፡፡ ሀገሪቱ ሚሳዔሉን ያስወነጨፈችው ሃዋሳል-1 አር ኤ-3 የተሰኘውን ስትራተጂካዊ የክሩዝ ሚሳኤል አቅምን እና አዲሱን ፒዮልጂ-1-2…

በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የተነሳው እሳት እንዳይዛመት መከላከል ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የተነሳውን የእሳት አደጋ ለመቆጣጠር በተደረገ ርብርብ እሳቱ እንዳይዛመት መከላከል መቻሉን የፓርኩ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በፓርኩ ክልል ውስጥ አምባራስ ቀበሌ ሚያዝያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም የተነሳው እሳት በጓሳ…

ትውልዱ የአካባቢ ብክለት መንስኤ ሳይሆን የመፍትሄው አካል ወደ መሆን እየተራመደ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሁኑ ትውልድ የአካባቢ ብክለት መንስኤ ሳይሆን የመፍትሄው አካል ወደ መሆን እየተራመደ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የሰው ልጅ ከተፈጥሮ…

ማንቼስተር ዩናይትድ እና ማንቼስተር ሲቲ ለዋንጫ ይፋለማሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ እና ማንቼስተር ሲቲ የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን ለማንሳት ይፋለማሉ፡፡ ማንቼስተር ዩናይትድና ኮቬንትሪ ሲቲ ዛሬ ያደረጉት ጨዋታ መደበኛና በጭማሪ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ 3 አቻ መጠናቀቁን ተከትሎ ወደ መለያ ምት አምርተዋል፡፡…

ሊቨርፑል ፉልሃምን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ፉልሃምን የገጠመው ሊቨርፑል 3ለ 1 አሸንፏል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በመጀመሪያው አጋማሽ አንድ አቻ ሆነው ወደ መልበሻ ክፍል ቢያመሩም ከዕረፍት መልስ ሊቨርፑል ባስቆጠራቸው 2 ጎሎች ፉልሃም ሽንፈት አስተናግዷል፡፡…

ኤቨርተን፣ ክሪስታል ፓላስ እና አስቶንቪላ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄዱ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ኤቨርተን፣ ክሪስታል ፓላስ እና አስቶንቪላ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ በዚህም ኤቨርተን ኖቲንግሃም ፎረስትን 2 ለ 0 ሲያሸንፍ÷ ክሪስታል ፓላስ ዌስትሃምን 5 ለ 2 ረትቷል፡፡ እንዲሁም…

ኢትዮጵያ ቡና እና መቻል አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ የተገናኙት ኢትዮጵያ ቡና እና መቻል አንድ አቻ ተለያይተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን ጎል አማኑኤል አድማሱ በጨዋታ ሲያስቆጥር የመቻልን ጎል ደግሞ ምንይሉ ወንድሙ በፍጹም ቅጣት ምት ከመረብ አሳርፏል፡፡

6ኛው የአፍሪካ ሣይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት የሚቆየውና የአፍሪካ መሪዎች፣ ተወካዮች እና ባለሙያዎች የሚሳተፉበት ሥድስተኛው የአፍሪካ ሣይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በጉባዔው ላይ…

ያለአግባብ ከተወሰደው ብር 96 ነጥብ 3 በመቶው ተመልሷል – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለአግባብ ተወስዶ ከነበረው የብር መጠን 96 ነጥብ 3 በመቶው መመለሱን አስታውቋል፡፡ ባሳለፍነው መጋቢት ወር ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ ባጋጠመ ችግር ምክንያት 801 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ያለአግባብ መወሰዱን…

በሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ ለማጥፋት ርብርብ እየተደረገ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ ለማጥፋት ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የሰሜን ጎንደር ዞን አሥተዳደር አስታወቀ፡፡ ሚያዝያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 3 ሠዓት ጀምሮ በፓርኩ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ ለማጥፋት የሕዝብ…