የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ለልማታዊ ሴፍትኔት የተመደበው በጀት ለታለመለት ዓላማ አልዋለም ተባለ ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ለልማታዊ ሴፍትኔት የተመደበው በጀት ለታለመለት ዓላማ አለመዋሉን በመስክ ምልከታ ማረጋገጡን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ፣ መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ በከተሞች የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዋግ ኽምራ በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ተደረገ Amele Demsew Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በድርቅ ለተጎዱ ዜጎቸ ከተለያዩ በጎ አድራጊዎች የተገኘ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ተደርጓል። በዋግ ልማት ማኅበር የአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ተወካይ ዲያቆን ግርማ ታከለ÷ድጋፉ ከሀገር…
ጤና በነቀምቴ 18 ኪሎ ግራም እጢ ከአንዲት ወጣት በቀዶ ሕክምና ተወገደ Meseret Awoke Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነቀምቴ ከተማ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል 18 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ ከአንዲት 22 ዓመት ወጣት በቀዶ ሕክምና ማስወገዱን ገለጸ። ታካሚዋ በምስራቅ ወለጋ ዞን ሳሲጋ ወረዳ ነዋሪ ስትሆን ፥ በተለያዩ ጤና ተቋማት ሕክምና ስትከታተል…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያ የግማሽ ማራቶን ውድድር በጃፓን ተካሄደ Meseret Awoke Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጀግናው አትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያ የግማሽ ማራቶን ውድድር በጃፖን ካሳማ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በጃፓን ኢባራኪ ግዛት ካሳማ ከተማ በተካሄደው የጀግናው አትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያ ግማሽ ማራቶን ውድድር ላይ ከ1 ሺህ 600 በላይ ሯጮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት 936 ተጠርጣሪዎች ስልጠና በመውሰድ ወደ ህብረተሰቡ ተቀላቀሉ Melaku Gedif Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት 936 ተጠርጣሪዎች ምክርና የተሃድሶ ስልጠና በመውሰድ ወደ ህብረተሰቡ መቀላቀላቸውን ኮማንድ ፖስቱ ገለጸ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላት በሰሜን ምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት ለሁለተኛ ዙር በጮሪሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተገኙ ድሎችን በማስቀጠልና በማፅናት ልማትን ማረጋገጥ ላይ በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አወሉ አብዲ Amele Demsew Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገኙ ድሎችን በማስቀጠል እና በማፅናት ልማትን ማረጋገጥ ላይ በትኩረት እየተሰራ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ ገለጹ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ወለንጪቲ ከተማ የሰላም እና ልማት ኮንፈረንስ እየተካሄደ…
ስፓርት በሕንድ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው Meseret Awoke Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ በተካሄደ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሱቱሜ አሰፋ በሕንድ ኮልካታ ከተማ የተካሄደውን የ25 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በቀዳሚነት አጠናቅቃለች፡፡ አትሌቷ ርቀቱን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካና ብሪታንያ 15 የሃውቲ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትተው ጣሉ Melaku Gedif Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ብሪታንያ 15 የሃውቲ አማጺያን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በቀይ ባሕር መትተው መጣላቸውን አስታወቁ፡፡ የየመን ሃውቲ አማጺያን በቀይ ባሕር በሚንቀሳቀሱ ነዳጅ ጫኝ እና ኮንቴነር በሚያጓጉዙ መርከቦች ላይ ተደጋጋሚ ጥቃት እየፈጸሙ መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ Melaku Gedif Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል በኢትዮጵያ የህብረቱ አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ሮላንድ÷የአውሮፓ ህብረት ከኢትዮጵያ ጋር በልማት እና ሌሎች ዘርፎች ጠንካራ ትብብር እንዳለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኩዌት ኤሚር ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Shambel Mihret Dec 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኩዌት ኤሚር ናዋፍ አል-አሕመድ አል-ሳባህ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባስተላለፉት የሀዘን መግለጫ መልዕክት፤ ለኩዌት ህዝብና መንግስት መጽናናትን…