Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጅቡቲ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጅቡቲ ገቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጅቡቲ በሚኖራቸው ቆይታ፥ በ41ኛው የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) ልዩ የመሪዎች ጉባኤ ላይ አንደሚሳተፉ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት…

ኢትዮጵያ በሁሉም አውዶች አሸናፊ እንድትሆን አንድነታችንን በጠንካራ መሰረት ላይ መገንባት ለምርጫ የሚቀርብ አይደለም – የኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሁሉም አውዶች አሸናፊ እንድትሆን አንድነታችንን በጠንካራ መሰረት ላይ መገንባት ለምርጫ የሚቀርብ አይደለም ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመለከተ። 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን አስመልክቶ የመንግስት…

ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ዘውዴ ጅግጅጋ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊ ክልል ጅግጅጋ እየተከበረ ባለው 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ላይ ለመታደም ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ዘውዴ ጅግጅጋ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቷ ጅግጅጋ ሲደርሱ በሶማሊ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ ሙሐመድ እና ሌሎች ከፍተኛ…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በጅግጅጋ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ዛሬ በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉን ለማክበር የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህን…

በዓሉን በአግባቡ ብንጠቀምበት አሰባሰቢ ትርክቶችን ለማጉላት ይጠቅማል- የበዓሉ ታዳሚዎች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓልን በአግባቡ ብንጠቀምበት አሰባሰቢ ትርክቶችን ለማጉላት ይጠቅማል ሲሉ በጅግጅጋ በዓሉን ለመታደም የተገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ገለፁ።   ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የበአሉ ታዳሚዎች…

በኢትዮጵያ የተሰራው የመጀመሪያው ላፕቶፕ ኮምፒውተር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አማካኝነት በኢትዮጵያ የተሰራው የመጀመሪያው ላፕቶፕ ኮምፒውተር የደህንነት ችግሮችን የሚቀርፍ እንደሆነ አስታወቀ፡፡ አስተዳደሩ የላፕቶፕ፣ ሰርቨር እና ሌሎች የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ሰርቶ ለተጠቃሚዎች እያቀረበ…

ኮርፖሬሽኑ ለአማራ ክልል 75 ትራክተሮችን ሊያስረክብ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን ለአማራ ክልል 75 ትራክተሮችን ላስረክብ ነው አለ።   የኮርፖሬሽኑ የእርሻ ዘርፍ አቅርቦትና የሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ ስራ አስፈጻሚ አቶ መንግስቱ ክፍሌ ትራክተሮቹን ለማስረከብ…

ቴስላ ሳይበር ትራክ የኤሌክትሪክ መኪና

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሎን መስክ ኩባንያ ከሆኑት አንዱ ‘ቴስላ አውቶሞቲቭ’ ቴስላ ሳይበር ትራክ የተሠኘ በቅርፅም ሆነ በዓይነት የተለየ የኤሌክትሪክ መኪና ለሽያጭ ይዞ ብቅ ብሏል፡፡ መኪናውን ከሌሎች የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለየት የሚያደርገው ጥይት በማይበሳው፣ ቀለም…

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የኢንቨስትመንት ባንክ ፍቃድ ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለመጀመሪያ ጊዜ የኢንቨስትመንት ባንክ ፍቃድ ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የካፒታል ገበያ እንቅስቃሴን ለማስጀመር የጸደቀውን አዋጅ ወደ ተግባር የመቀየርና…

የሩሲያ-ህንድ ንግድ ልውውጥ ከዕቅድ በላይ መሳካቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ-ህንድ ንግድ ልውውጥ በፕሬዚዳንት ፑቲን እና ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ከተቀመጠው ግብ በላይ መሳካቱ ተገልጿል፡፡   በህንድ እና በሩሲያ መካከል ያለው ግንኙነት ውስብስብ የሆነ የጂኦፖለቲካዊ ከባቢ ቢኖርም እያደገ መምጣቱ…