Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር አስማማው ቀለሙ(ዶ/ር) ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ከ1956 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምና ደኅንነት በማስጠበቅ በመረጃና ደኅንነት ዘርፍ ሰፊ አበርክቶት ሲያደርጉ የቆዩት አምባሳደር አስማማው ቀለሙ(ዶ/ር) በተወለዱ በ84 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። አስማማው ቀለሙ(ዶ/ር)…

የሰንበት ገበያን በማስፋት የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት የተጀመሩ አበረታች ሥራዎች ይጠናከራሉ-አቶ ገብረመስቀል ጫላ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰንበት ገበያን በማስፋት የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት የተጀመሩ አበረታች ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ ገለጹ። ሚኒስትሩን ጨምሮ ሌሎች የክልልና የዞኑ የሥራ ኃላፊዎች…

ወደ 3 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ 250 ጤና ኬላዎችን ወደ ሁለተኛ ትውልድ አሳድገናል- ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ 3 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ 250 ጤና ኬላዎችን ወደ ሁለተኛ ትውልድ አሳድገናል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመለስ አብዲሳ ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ በጤና ተቋማት አቅርቦትና ጥራት ላይ እየተሰራ ባለው…

በሮተርዳም ማራቶን አትሌት አሼቴ በከሪ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኔዘርላንድስ ሮተርዳም ማራቶን አትሌት አሼቴ በከሪ አሸንፋለች፡፡ አትሌቷ 2 ሰዓት ከ19 ደቂቃ ከ30 ሴኮንድ  በመግባት ነው ውድድሩን ቀዳሚ ሆና ያጠናቀቀችው፡፡ ኬንያውያኖቹ ቮይላ ኪቢዮት እና ሴሊ ኪፔይጎ ሁለተኛ እና ሶሰተኛ ደረጃን ይዘው…

ተተኪ ስፖርተኞችን ለመፍጠር በክልሎች የሚካሄዱ ውድድሮች ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጅራ በክልሎች የሚደረጉ ውድድሮች ተተኪ ስፖርተኞችን በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ አስተዋኦ እንዳላቸው ገለጹ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ሁሉም ዞኖች እና 26 ከተሞች የሚሳተፉበት 26ኛው አጠቃላይ የስፖርት…

አቶ አሻድሊ ሃሰን በክልሉ በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሃሰን በኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ የጋራ የሰላምና የልማት ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸውም÷ በዑራ ወረዳ ባሮ ቀበሌ እየተገነባ ያለውን ትምህርት ቤት…

እስራኤል ከኢራን የተወነጨፉባትን 300 ሰው አልባ አውሮፕላኖችና ሚሳኤሎች ማክሸፏን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በራሷና አጋሮቿ በኢራን ከተወነጨፉባት ከ300 በላይ ሰው አልባ አውሮፕላኖች እና ሚሳኤሎች ውስጥ 99 በመቶውን ማክሸፍ መቻሏን አስታውቃለች። ይሁንና በግዛቷ ላይ አነስተኛ መጠን ያለው ድብደባ እንደተፈፀመና በዚህም በደቡባዊ እስራኤል…

ማንቸስትር ሲቲና ኒውካስል ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን ሲያሸንፉ ማንቸስተር ዩናይትድ አቻ ተለያይቷል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 33ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ማንቸስትር ሲቲና ኒውካስል ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን በሰፊ የጎል ልዩነት ሲያሸንፉ ማንቸስተር ዩናይትድ አቻ ተለያይቷል፡፡ ሉተን ተዎንን በሜዳው ያስተናገደው ማንቸስትር ሲቲ 5 ለ 1…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ መድን መቻልን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን መቻልን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግቦች አብዱልከሪም መሃመድ ሲያስቆጥር÷ሽመልስ በቀለ ደግሞ የመቻልን ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል፡፡…

1 ሺህ 71 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስት ዙር በተከናወነ በሳውዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎችን የመመለስ ሥራ 1 ሺህ 71 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ በዛሬው ዕለት ወደ ሀገር የተመለሱት 1 ሺህ 71 ዜጎች ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ ፥ ዘጠኙ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት…