Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽኑ ከስምንት ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሰብዓዊ ድጋፍ ሊያሰራጭ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ከ8 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሰብዓዊ ድጋፍ ሊያሰራጭ መሆኑን ገልጿል፡፡ መንግስት ለሶስተኛ ዙር የቅድሚያ ቅድሚያ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች እርዳታውን ለማሰራጨት ዝግጅቱን…

ይህ የበዓል ዋዜማ ምሽት ከዚህ ቀደም የነበረውን የፍቅር፣ የሰላምና የአብሮነት እሴት ወደነበረበት እንዲመለስ ቃል የምንገባበት ነው – አቶ አገኘሁ…

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ይህ የበዓል ዋዜማ ምሽት ከዚህ ቀደም በUገራችን የነበረውን የፍቅር፣ የሰላምና የአብሮነት እሴት ወደነበረበት እንዲመለስ ቃል የምንገባበት ነው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ 18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጅግጅጋ ከተማ በእሳት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊኢትዮጵያ ክልል በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ‘ታይዋን’ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አበርክቷል፡፡   ድጋፉን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንደሻው…

በፕሪሚየር ሊጉ መቻል እና ባህር ዳር ከተማ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው እለት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል።   ቀደም ብሎ በተካሄደ ጨዋታ መቻል ከአዳማ ከተማ ተገናኝተዋል።   አዳማ ከተማ ጨዋታውን በቢኒያም አይተን ጎል…

ሃማስ በወሰደው እርምጃ ፍልሥጤማውያን ሊቀጡ አይገባም – አንቶኒዮ ጉቴሬዝ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ በእስራዔል በፈጸመው አረመኔያዊ ድርጊት ፍልሥጤማውያን ገፈት ቀማሽ መሆን እንደሌለባቸው የተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አሳሰቡ፡፡ ‘አረመኔያዊ ድርጊትን በአረመኔያዊ ድርጊት መመለስ ኢ-ሰብዓዊ’ እንደሆነና የእስራዔል ድርጊትም ከሰብዓዊ…

የብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ዋዜማ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ሕዳር፣28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ዋዜማ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የሁሉም ኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ተወካዮች ተገኝተዋል። በዚህም ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች…

አየር መንገዱ አቋርጦት የነበረው የማድሪድ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት አቋርጦት የነበረውን የስፔን ማድሪድ በረራ አስጀመረ። በረራው በፈረንጆቹ 2020 ተቋርጦ የነበረ ነው። በዛሬው እለት የተጀመረው በረራ በሳምንት አራት ጊዜ የሚካሄድ ሲሆን ስፔን ማድሪድን…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሠላም ማስከበር ተልዕኮ ያላትን አስተዋፅዖ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሠላም ማስከበር ተልዕኮ ያላትን የጎላ አስተዋፅዖ አጠናክራ እንደምትቀጥል የመከላከያ የሠላም ማስከበር ማዕከል አዛዥ ሜጀር ጄኔራል አዳምነህ መንግሥቴ ተናገሩ። የዓለም አቀፍ ሠላም ማስከበር ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት፥…

በሕገ-ወጥ መንገድ መሬት በመሥጠትና በመሸጥ የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ 1ሺህ 800 ካሬ ሜትር ይዞታን ለግለሰቦች በመሥጠትና ተቀብሎ በመሸጥ ከ80 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል የተባሉ የቀድሞ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አማካሪን ጨምሮ 24 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመሰረተ። ክሱ…

በኤካ ኮተቤ ጠቅላላ ሆስፒታል ተቋርጦ የቆየው መደበኛ ሕክምና መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤካ ኮተቤ ጠቅላላ ሆስፒታል ከኮረና ወረርሽኝ ጊዜ አንስቶ አቋርጦት የነበረውን መደበኛ የጤና አገልግሎት ሙሉ በሙሉ መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ሆስፒታሉ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት በነበረው ሂደት መደበኛ የሕክምና አገልግሎቱን ማቋረጡ…