Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽኑ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሚገኙ ተባባሪ አካላት ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሚገኙ ተባባሪ አካላት ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና አጠናቀቀ፡፡ በወላይታ ሶዶ ከተማ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ በነበረው ስልጠና በክልሉ ከሚገኙ 12 ዞኖች የተውጣጡ ተባባሪ አካላት…

በትግራይ ክልል ተላላፊ በሽታዎችን የመከላከል ጥረትን የሚያግዝ የቤተሰብ ጤና ፕሮግራም ወደ ትግበራ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ተላላፊ በሽታዎችን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት የሚያግዝ የተቀናጀ የቤተሰብ ጤና ፕሮግራም ወደ ትግበራ መግባቱን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ጤና ቢሮ ገለጸ። በቢሮው የተቀናጀ የቤተሰብ ጤና ፕሮግራም ቡድን መሪ አቶ ሚካኤል ሐጎስ÷…

ግለሰብ በማስፈራራት ግማሽ ሚሊየን ብር ተቀብለዋል የተባሉ የፖሊስ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 791 ነጥብ 78 ግራም ወርቅ ይዞ ለብሔራዊ ባንክ ለማቅረብ ሲንቀሳቀስ የነበረ ግለሰብን በማስፈራራት ግማሽ ሚሊዮን ብር ተቀብለዋል የተባሉ የፖሊስ አባላት የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ…

እስራዔል በጋዛ ለንጹሐን የደኅንነት ከለላ አልሰጠችም ስትል አሜሪካ ኮነነች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል በደቡባዊ ጋዛ እየወሰደች ባለው እርምጃ ቃል እንደገባችው ለንጹሐን የደኅንነት ከለላ አልሠጠችም ስትል አሜሪካ በፅኑ ኮነነች፡፡ በጋዛ እየደረሰ ባለው የንጹሐን ዕልቂትም ዋሺንግተን እስራዔልን ኮንናለች። የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

የብሔር ብሔረሰቦች ቀን መከበር የፌዴራል ሥርዓትን ለማጠናከር ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን መከበር ሕብረ ብሔራዊ የፌዴራል ሥርዓትንና ሀገራዊ አንድነትን ለማጠናከር ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው ሲሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ። 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን…

በፍራንኮ ቫሉታ ከ6 ሚሊየን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ወደ ሀገር ገብቷል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርቶች በፍራንኮ ቫሉታ እንዲገቡ በተዘረጋው ስርዓት ከ6 ሚሊየን ሊትር በላይ የፓልም ዘይት ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱ ተገለጸ፡፡ የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት በ2016 በጀት ዓመት አራት ወራት ውስጥ ምግብ ዘይቱ በፍራንኮ ቫሉታ ስርዓት ወደ ሀገር…

ትውልዱ የሀገሩን እና የጥቁር ህዝቦችን ክብር ለማስቀጠል አፍሪካዊ ተቋማትን መደገፍ እንደሚገባው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሁኑ ትውልድ የሀገሩን እና የጥቁር ህዝቦችን ክብር ለማስቀጠል አፍሪካዊ ተቋማትን መደገፍ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ ይህን ያሉት ዓለም አቀፉ የጥቁር ሕዝቦች የታሪክ፣ የቅርስ…

ኢትዮጵያ 100 ሺህ ችግኞችን ለጂቡቲ ላከች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለሦስተኛ ጊዜ 100 ሺህ ችግኞች ለጂቡቲ መላኳ ተገለጸ፡፡ የድሬዳዋ አሥተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር እንዳሉት ኢትዮጵያ የጎረቤት ሀገራትንም አብሮ የማልማት ዕቅድ ይዛ ችግኞችን የማድረስ ሥራ በቀጣይነት እያከናወነች ነው። በዚህም…

ርዕሳነ-መሥተዳድሮችና ከንቲባዎች ጂግጂጋ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ-መሥተዳድሮች እና የሁለቱ ከተማ አሥተዳደሮች ከንቲባዎች ጂግጂጋ ገብተዋል፡፡ ርዕሳነ-መሥተዳድሮቹና ከንቲባዎቹ ጂግጂጋ ሲገቡ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል…

በምስራቅ ሸዋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የተዘጋውን መንገድ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን በመተሃራ እና በወለንጪቲ መሃል በደረሰ የትራፊክ አደጋ ምክንያት በወደቀ ተሽከርካሪ ቦቴ የተዘጋው መንገድ ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ አደጋ ምክንያት የተዘጋውን መንገድ ለትራፊክ ክፍት…