የሀገር ውስጥ ዜና ኮማንድ ፖስቱ ከቡሬ ከተማና አካባቢ ነዋሪዎች ጋር ተወያየ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ጎጃም ኮማንድ ፖስት ከቡሬ ከተማ እና አካባቢው ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ መክሯል፡፡ ውይይቱንም÷ የኮሩ አዛዥ እና የምዕራብ ጎጃም ኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢ ብርጋዲየር ጄኔራል መለስ መንግስቴ፣ የምዕራብ ጎጃም ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከ3 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል በላይ የቡና ምርት መሰብሰቡን አስታወቁ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የምርት ዘመን 11 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል የቡና ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን እና እስካሁን ከ3 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል በላይ መሰብሰቡን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ፡፡ አፈፃፀሙ በምርት መጠንና ፍጥነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ባለፈው ሣምንት ያደረጉት ጉብኝትና የጉባዔ ተሳትፎ አመርቂ ውጤት የተገኘበት ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፈው ሣምንት ያደረጉት ጉብኝት እና የጉባዔ ተሳትፎ ስኬታማ እና አመርቂ ውጤት የተገኘበት ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምቹ የንግድና ኢንቨስትመንት ዕድል የማስፋት ጥረቱ መቀጠል እንዳለበት ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያለውን ምቹ የንግድና ኢንቨስትመንት ዕድል ለማስፋት የሚደረገው ጥረት በግሉ ዘርፍም ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተመላከተ፡፡ ዛሬ በአዲስ አበባ በተካሄደው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ማዕከል ያዘጋጀው 2ኛው የአፍሪካ ንግድና ኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ ተሞክሮ ለተለያዩ ሀገራት ተነሳሽነትን ፈጥሯል – ቢልለኔ ስዩም Meseret Awoke Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ ተሞክሮ ለተለያዩ ሀገራት ተነሳሽነት መፍጠሩን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ሥዩም ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ባለፈው ሣምንት ሦስት ሀገራትን ጎብኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በአረንጓዴ ልማት ላይ በትኩረት እየሰራች ነው – አቶ አህመድ ሺዴ Mikias Ayele Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተለያዩ ጫናዎች ውስጥ ሆና የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በአረንጓዴ ልማት ላይ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑን የገንዝብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ የአፍሪካ ቀንድ ኢንሼቲቭ ከዱባዩ የአየር ንብረት ጉባዔ ጎን ለጎን የአየር…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና በትምህርትና ስልጠና ዘርፎች ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርትና ስልጠና እንዲሁም በምርምር ዘርፎች ለኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ድጋፍና ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በኢትዮጰያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ገለጹ። የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት 10ኛ የምስረታ በዓሉን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና መዲናችን አካታችነቷን የምታሳየው አካል ጉዳተኞችን ጭምር ተጠቃሚ በማድረግ ነው – ከንቲባ አዳነች Amele Demsew Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መዲናችን አካታችነቷና የብልፅግና ተምሳሌትነቷን የምታሳየው አካል ጉዳተኞችን ጭምር ተጠቃሚ በማድረግ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ 31 ኛውን ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና በስለት በማስፈራራት ንብረት የዘረፉ ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሳፈረችበት በተለምዶ ባጃጅ እየተባለ በሚጠራው ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ ውስጥ በስለት አስፈራርተው ንብረቷን ዘርፈው የተሰወሩ ሦስት ተከሳሾች በዘጠኝ ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የኦሮሚያ ክልል የሸገር ከተማ ከፍተኛ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቤንያሚን ኔታንያሁ የሙስና ክስ ዳግም መታየት መጀመሩ ተገለጸ Tamrat Bishaw Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የሙስና ክስ ዳግም መታየት መጀመሩ ተገልጿል፡፡ በፈረንጆቹ ጥቅምት 7 የተፈፀመውን ክስተት ተከትሎ ከእስራኤል የፍትህ ሚኒስትር በተሰጠ አስቸኳይ ትዕዛዝ ጉዳዩ ባለበት እንዲቆይ መደረጉ የሚታወስ ነው።…