Fana: At a Speed of Life!

የእስራኤል ወታደራዊ ተልዕኮን ማስፋት ጋዛን የበለጠ ገሃነም ያደርጋታል ሲል ተመድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እስራኤል ወታደራዊ ተልዕኮዋን ባሰፋች ቁጥር ጋዛን የበለጠ ገሃነም ያደርጋታል ሲል አስታውቋል።   በጋዛ ሰርጥ የባሰ አስፈሪ ሁኔታ ሊፈጠር ነው ሲል የገለፀው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለዕርዳታ…

ባለፉት ሦስት ወራት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት 685 ሚሊየን ብር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት ሦስት ወራት 685 ሚሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታወቀ። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዳጋቶ ኩምቤ እንደገለጹት÷ ገቢው የተሰበሰበው ከ411 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ደንበኞች…

የጋምቤላ ክልል የሥራ ዕድል ፈጠራ ምክር ቤት 5ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል የሥራ ዕድል ፈጠራ ምክር ቤት 5ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ በጉባዔው ላይ ባደረጉት ንግግር÷ የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ዘርፎችን ዕድገት ለማፋጠን ሥራ አጥነትን መቀነስ ይገባል…

ቡና አብዝቶ መጠጣት ከጤና አንጻር እንዴት ይታያል?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡና በቀን እስከ ሦስት ሲኒ መጠጣት ለንቃት ፣ ሥራን በአግባቡ ለመሥራት እና ለጤና የመጥቀሙን ያህል ከዚህ መጠን ካለፈ የሚያስከትለው ጉዳት እንዳለ ዶክተር ከበደ ይልማ ይናገራሉ። ለምሳሌ ጤናማ ነፍሠ-ጡር ሴቶች በቀን ከአራት ሲኒ በላይ ቡና…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን በማስመልከት በጂግጂጋ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን በማስመልከት በጂግጂጋ ከተማ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ተካሂዷል፡፡ በወንዶች በተደረገው የሩጫ ውድድር ከጅግጅጋ አትሌቲክስ ፕሮጀክት የተወከለው አትሌት አሕመድ መሐመድ 1ኛ፣…

አምባሳደር ቻም ኡጋላ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ፑቲን አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት ቻም ኡጋላ ኡሪያት የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አቅርበዋል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ፑቲን ባደረጉት ንግግር÷ ኢትዮጵያና ሩሲያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከመሰረቱ 125…

ግላኮማ – ሁለተኛው የዓይነ ስውርነት መንስዔ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግላኮማ የዓይን ሕመም በዓይን ነርቭ ላይ ችግር የሚያስከትል ሲሆን፥ በዓይን ውስጥ የሚገኘው ግፊት በመጨመሩ ምክንያት የሚከሰት ነው። የዚህ ግፊት መጨመር በዓይን የሚታዩ ምስሎች ወደ አንጎል የሚወስደውን የዓይን ነርቭ የሚጎዳ ሲሆን፥ ይህም…

የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ለናይጄሪያ ሰብዓዊ ድጋፍ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ለናይጄሪያ ሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረግ ማዕከል ልታቋቁም መሆኑ ተገለጸ፡፡ ማዕከላቱ በሀገሪቷ የተለያዩ ክፍሎች በአደጋ የተጎዱ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ለመደገፍ እንደሚያገለግሉ ናይራሜትሪክስ አስነብቧል፡፡ የናይጄሪያ…

የግብርና ምርት አቅርቦት ሰንሰለትን ለማሳጠር እየተሰራ ነው – አቶ ገ/መስቀል ጫላ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ምርት አቅርቦት ሰንሰለትን ለማሳጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ አቶ ገብረመስቀል ጫላ ተናገሩ፡፡ በግብርና ምርቶች አቅርቦትና የግብይት ሠንሠለት አስተዳደር ስርዓት ዙርያ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…

ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግር ኳስ ክለቦች ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በ6ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ላይ ባሳዩት ያልተገባ ባህሪ 100 እና 75 ሺህ እንዲቀጡ መወሰኑን የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ አክሲዮን ማህበር አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና…