የሀገር ውስጥ ዜና የእስር ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ ዜጎች ወደ ሀገር ቤት ተመለሱ Mikias Ayele Dec 2, 2023 0 አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ እና የእስር ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ 95 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት ተመለሱ፡፡ ዜጎቹ ወደ ሀገር ቤት እንዲመለሱም በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲና ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ትብብር ማድረጋቸው ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር ) የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ መካነ ርዕይ ጎበኙ Meseret Awoke Dec 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ መካነ ርዕይ (ፓቪሊዮን) ጎብኝተዋል፡፡ ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት ስራዋን በኮፕ28 ጉባኤ ላይ ባለው የኢትዮጵያ አውደ ርእይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በአፋር ክልል በአጀንዳ ማሰባሰብ ሒደት የሚሳተፉ ተወካዮችን እያስመረጠ ነው Meseret Awoke Dec 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአፋር ክልል በአጀንዳ ማሰባሰብ ሒደት የሚሳተፉ ተወካዮችን ማስመረጥ ጀምሯል፡፡ ሒደቱ በተለያዩ ምዕራፎች የሚከናወን ሲሆን ÷ ዛሬ በመጀመሪያው ዙር ከዞን አንድ ከሰመራና ሎጊያ ወረዳዎች የተወጣጡ ተሳታፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሜላተወርቅ ኃይሉና አቶ ታደሰ ለማ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዕጩ ሰብሳቢ ሆነው ቀረቡ Meseret Awoke Dec 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወይዘሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ እና አቶ ታደሰ ለማ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዕጩ ሰብሳቢ ሆነው መቅረባቸው ተገለጸ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ስምንት አባላት ያሉት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ዕጩ መልማይ ኮሚቴ መሰየማቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፀደይ ባንክ በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Dec 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፀደይ ባንክ በሰሜን ጎንደር ዞን እና ዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የሚውል የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። በሰሜን ጎንደር ዞን እና ዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የተከሰተው ድርቅ በቁም እንስሳትና በሰው ሕይወት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጥላሁን ከበደ በዳሰነች በጎርፍ አደጋ ጉዳት ከደረሰባቸው ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Dec 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ የተከሰተውን የጎርፍ አደጋ በዘላቂነት ለመፍታት ከአርብቶ አደሩ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ጥላሁን ከበደ ከሌሎች የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ጋር በመሆን በኦሞ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ደቡብ ኮሪያ የመጀመሪያዋን የስለላ ሳተላይት ወደ ህዋ አመጠቀች Melaku Gedif Dec 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ የመጀመሪያዋን ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት በተሳካ ሁኔታ ወደ ህዋ ማምጠቋን አስታወቀች፡፡ ሴኡል የስለላ ሳተላይቷን ያመጠቀችው ጎረቤቷና ባላንጣዋ ሰሜን ኮሪያ በቅርቡ ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት ወደ ህዋ ማምጠቋን ተከትሎ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ሕዝብ የሰላም መፍትሄ የሚሻ በመሆኑ ፅንፈኞችን በማረም ሰላሙን ሊጠብቅ ይገባል – የክልሉ መንግስት Melaku Gedif Dec 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ሕዝብ የሰላም መፍትሄ የሚሻ በመሆኑ ፅንፈኞችን በማረም ሰላሙን ሊጠብቅ ይገባል ሲል የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡ ቢሮው የክልሉን ወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች አስመልክቶ መልዕክት አስተላፏል፡፡ የመልዕክቱ ሙሉ ቃል…