የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የ1 ነጥብ 72 ቢሊየን ዶላር የድጋፍና ብድር ስምምነት ተፈራረሙ Feven Bishaw Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ1 ነጥብ 72 ቢሊየን ዶላር የድጋፍ እና የብድር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የብድር እና የድጋፍ ስምምነቱ በኢትዮጵያ ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ የሚውሉ ስድስት ፕሮጀክቶችን ለመተገበር እንደሚውል ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የፊቼ ጨምበላላ ዋዜማ በሐዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው Amele Demsew Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊቼ ጨምበላላ ዋዜማ ዛሬ በሐዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ በነገው ዕለት የፊቼ ጨምባላላ በዓል በርካቶች በተገኙበት በአደባባይ የሚከበር ሲሆን÷ ለሚቀጥሉት ሁለት ሳምታትም በየአካባቢው በዓሉ እየተከበረ እንደሚቆይ ተመላክቷል፡፡ ዛሬ ከምሽቱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል ወደ ጋዛ የእርዳታ ማስተላለፊያ አዲስ መስመሮችን ልትከፍት መሆኗን ገለጸች Tamrat Bishaw Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ተጨማሪ ሰብዓዊ እርዳታ ወደ ጋዛ ማድረስ የሚያስችሉ ሁለት መስመሮች እንዲከፈቱ መወሰኗን ገልጻለች። በሰሜን ጋዛ የሚገኘው የኤረዝ መግቢያ ጦርነቱ ከተጀመረ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሚከፈት የተገለጸ ሲሆን፤ የአሽዶድ ወደብም ለሰብአዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ850 ወረዳዎች የሀገራዊ ምክክር የተሳታፊ ልየታ መጠናቀቁ ተገለጸ Amele Demsew Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በ850 ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የተከሄደው የተሳታፊ ልየታ መጠናቀቁን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጥበቡ ታደሰ በሰጡት መግለጫ÷ በ1ሺህ 300 ወረዳዎችና ከተማ አሥተዳደሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በወርቅ ምርት ላይ ያለውን ችግር ለይተን እየሰራን ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን Feven Bishaw Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በወርቅ ምርት ላይ ያለውን ችግር ለይተን እየሰራን ነው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ በርካታ ማህበራትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል መንግስት ለፊቼ ጨምበላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Melaku Gedif Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት እና የኦሮሞ ሕዝብ በሲዳማ ህዝብ በድምቀት ለሚከበረው የፊቼ ጨምበላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የክልሉ መንግስት በመልዕክቱ ÷ የሲዳማ ህዝብ የዘመን መለወጫ የሆነው የፊቼ ጨምበላላ በዓል በሲዳማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ስኬት ለማስቀጠል ያለመ ሰልፍ በድሬዳዋ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ ነው። "ለሀገራችን ብልፅግና በኅብረት እንቆማለን!" በሚል መሪ ሐሳብ በለገሀር አደባባይ እየተካሄደ በሚገኘው የድጋፍ ሰልፍ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 96 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የዝቅተኛ መስመር መልሶ ግንባታ ሥራ ተከናወነ ዮሐንስ ደርበው Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ በስድስት ወረዳዎች የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ለመቀነስ የሚያስችል 96 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የዝቅተኛ መስመር መልሶ ግንባታ ሥራ መከናወኑ ተገለጸ፡፡ በመልሶ ግንባታና ማሻሻያ ሥራው ቀደም ሲል የነበሩትን ያረጁና…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2ኛ ዙር ወደ ሀገር ለሚገቡ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን አቀባበል እየተደረገ ነው Melaku Gedif Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለተኛ ዙር ወደ ሀገር ለሚገቡ በውጭ ለሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል እየተደረገ ነው፡፡ በአቀባበል ሥነ-ሥርዓቱ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለየ ክህሎት ያለው ሀይል መገንባቱ ግጭት ጠማቂዎችን ለመቆጣጠርና መረጃ ለመሰብሰብ ትልቅ አስተዋፅኦ አለው – ም/ ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Feven Bishaw Apr 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የተለየ ክህሎት ትጥቅና ብቃት ያለው ሀይል መገንባቱ ግጭት ጠማቂዎችን ለመቆጣጠርና መረጃ ለመሰብሰብ ትልቅ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት…