ዓለምአቀፋዊ ዜና በዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክረው የኮፕ28 ጉባኤ በዛሬው ዕለት በዱባይ ተጀምሯል Tamrat Bishaw Dec 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክረው የኮፕ28 ጉባኤ በዛሬው ዕለት በዱባይ ተጀምሯል። ጉባኤው በተለያዩ ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ እንደሚመክርና ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍም ይጠበቃል፡፡ በጉባኤው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮፕ28 ጉባኤ ጎን ለጎን ከኩባው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Dec 1, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮፕ28 ጉባኤ ጎን ለጎን ከኩባው ፕሬዚዳንት ሚግዌል ዲያዝ-ካናል ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የዓለም የአየር ጠባይ ለውጥ ኃላፊነትን፣ የሁለትዮሽ ትብብርን እና የብሔራዊ ልማት ጉዳዮችን የተመለከተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተቋማት ትኩረትና ቅንጅታዊ አሰራር ማነስ የብዝሃ ሕይወት ጥበቃ ላይ ጫና እያሳደረ ነው ተባለ Melaku Gedif Dec 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተቋማት ትኩረትና ቅንጅታዊ አሰራር ማነስ የብዝሃ ሕይወት ጥበቃ ላይ አሉታዊ ጫና እያሳደረ መሆኑን የኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት ገለጸ። ብሔራዊ የብዝሃ ሕይወት ስትራቴጂና የድርጊት መርሃ-ግብር አስተባባሪ ኮሚቴ የድህረ 2020 የብዝሃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማይካድራ ማንነትን መሰረት ያደረገ ግድያ ተፈጽሟል ተብሎ በተከሰሱት ላይ ምስክር ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ Feven Bishaw Dec 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የህገመንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በማይካድራ ከተማ ማንነትን መሰረት ያደረገ ግድያ ተፈጽሟል ተብሎ በተከሰሱት ላይ የዐቃቤ ሕግ ምስክር ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ። በነ ተክአ ባህታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሌንጮ ባቲ በጂዛን የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ተሳተፉ Mikias Ayele Dec 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ በሳዑዲ ጂዛን በተካሄደው የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ተሳትፈዋል፡፡ በፎረሙ አምባሳደር ሌንጮ ÷በኢትዮጵያ በሚገኙ ሰፊና ምቹ የኢንቨስትመንት አማራጮች፣ በቱሪስት መስሕቦች እንዲሁም በመንግሥት ምቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ የቀድሞ ጠ/ሚ ቶኒ ብሌር ጋር ተወያዩ Amele Demsew Dec 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌር ጋር ተወያይተዋል። ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ውይይቱን ያደረጉት ከኮፕ28 ጉባኤ ጎን ለጎን መሆኑን ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና እስራኤል የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Mikias Ayele Dec 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና እስራኤል የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር መስማማታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲፕሎማቶች ማኀበር መመስረት ለብሔራዊ ጥቅም መከበር የጎላ ጠቀሜታ አለው – አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ Mikias Ayele Dec 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች ማኀበር መመስረት ለብሔራዊ ጥቅም መከበር የጎላ ጠቀሜታ አለው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተናገሩ፡፡ ሀገራቸውን በውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነትና በልዩ ልዩ ሃላፊነት ሲያገለግሉ የነበሩ የቀድሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ“መደመር ትውልድ” መፅሐፍ በፓኪስታናውያን ዘንድ ዝናው እየጨመረ መሆኑ ተነገረ Alemayehu Geremew Dec 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “የመደመር ትውልድ” የተሠኘው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንግሊዝኛው ትርጉም መፅሐፍ በመላው ፓኪስታናውያን ዘንድ ዝናን እያተረፈ መሆኑ ተነገረ፡፡ “የመደመር ትውልድ” የተሠኘው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 3ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች Feven Bishaw Dec 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በኢትዮጵያ የግብርና ምርታማነት እንዲጨምር ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል በቻይና የብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ የግብርናና ገጠር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ተናገሩ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ሎሚ በዶ ከቻይና ኮንግረስ ፓርቲ…