Fana: At a Speed of Life!

በሕገ-ወጥ መንገድ ፓስፖርት ከመስጠት ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 13 ግለቦች ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ለውጭ ሀገር ዜጎች ተሰጥቷል በተባለ ሕገ-ወጥ ፓስፖርት ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ደላሎች ናቸው የተባሉ 13 ግለቦች ላይ የ15 ቀን ክስ መመስረቻ ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ…

በሀገራዊ ምክክር ዙሪያ ከልማት አጋሮች ጋር የሚደረገው ውይይት አራተኛው ዙር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አራተኛው ዙር ውይይት በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እና በልማት አጋሮች መካከል ከገንዘብ ሚኒስቴር አመራሮች እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የኢትዮጵያ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ጋር ተካሂዷል።   በፈረንጆቹ ሕዳር 29 ቀን 2023…

የበርበሬ ምርት በስፋት ለገበያ እየቀረበ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበርበሬ ምርት በስፋት ለገበያ እየቀረበ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የቡና እና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ሃላፊ አቶ ተፈራ ዘርፉ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በኢትዮጵያ…

በአማራ ክልል የወባ በሽታን ለመከላከል የኬሚካል ርጭት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የወባ በሽታን አስቀድሞ ለመከላከል የጸረ ወባ ትንኝ ኬሚካል ርጭት እየተካሄደ መሆኑን የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ከሐምሌ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ በክልሉ የተለያዩ የጤና ተቋማት በተካሄደ ምርመራ…

18ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በተለያዩ ክልሎች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በተለያዩ ክልሎች በክልል ደረጃ በመከበር ላይ ይገኛል ፡፡ በሐረሪ ክልል በክልል ደረጃ 18ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል እየተከበረ ነው። በዓሉ "ብዝሓነትና እኩልነት ለሀገራዊ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ በተገኙበት የነጭ ሪቫን ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በሀገር አቀፍ ደረጃ በኦሮሚያ ክልል አዘጋጅነት የነጭ ሪቫን ቀን እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ ''መቼም፣ የትም፣ በምንም ሁኔታ ስለ ፆታዊ ጥቃት ዝም አንልም'' በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ መሆኑን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቤልጅየም ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቤልጅየም ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ዴ ክሮ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኮፕ28 ጉባኤ አስቀድሞ መወያየታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። በውይይታቸውም በወቅታዊ…

የዓለም ኤድስ ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)"የማኅበረሰብ መሪነት ለላቀ ኤች አይ ቪ መከላከል"በሚል መሪ ቃል የዓለም ኤድስ ቀን እየተከበረ ይገኛል። በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው መርሐ-ግብር ÷ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰን ጨምሮ በዘርፉ የሚሠሩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ፣…

35ኛው የጉሚ ባላል መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)-35ኛው የጉሚ ባላል መድረክ “ብዝሃነት እና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ነው። 18ኛው የብሄር ብሄረሰቦችን ቀን ምክንያት በመድረግ በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የጫፌ ኦሮሚያ ምክትል አፈ ጉባኤ አቶ ኤሊያስ ሁማታ፣…

ጊዜያዊ የተኩሥ አቁም ሥምምነቱ ማብቃቱን ተከትሎ እስራዔል ጋዛን መደብደብ ቀጥላለች ተባለ

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሥምምነቱ ማብቃቱን ተከትሎ እስራዔል ጋዛን መደብደብ መቀጠሏ ተገለጸ፡፡ ኳታር ፣ ግብፅ እና አሜሪካን ጨምሮ ሌሎች ዓለም አቀፍ አሸማጋዮች የተኩስ አቁም ሥምምነቱ እስከ ዛሬ እንዲራዘም ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡ የአሜሪካ…