ለክልል አደረጃጀት የተሰጠው ምላሽ የሕዝብን ጥያቄ የመመለስ ቁርጠኝነት ማሳያ ነው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ለክልል የአደረጃጀት ጥያቄዎች የሰጠው ምላሽ የህዝብ ጥያቄዎችን ለመመለስ ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ መሆኑን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ይፋዊ የስራ ማስጀመሪያ እና የምስጋና መርሐ…