Fana: At a Speed of Life!

ከ750 በላይ ለሚሆኑ በሰሜኑ ጦርነት የንግድ ስራቸው ለተጎዳባቸው ሴቶች የሚውል የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ፣ በትግራይ እና በአፋር ክልሎች በጦርነት ምክንያት በንግድ ስራቸው ላይ ጉዳት የደረሰባቸውን ሴቶች ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ መደረጉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ፕሮጀክቱ ሴቶች በተለያዩ የገቢ…

የሆቴሎች ኮከብ ደረጃ ምዝና ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ሚኒስቴር የዓለም ቱሪዝም ድርጅት ያስቀመጣቸውን አስገዳጅ መስፈርት ላሟሉ 31 ሆቴሎች የኮኮብ ደረጃ ምደባ ውጤታቸውን ይፋ አድርጓል:: በ2014 እና 2015 ዓ/ም ምዘና ከተደረገላቸው 64 ሆቴሎች መካከል ሰባቱ ባለአራት ኮኮብነት ደረጃ…

በኢትዮጵያ የፋርማሲዩቲካልና አግሮ ፕሮሰሲንግ ዘርፍ አዋጭ የኢንቨስትመንት መዳረሻዎች ናቸው – የሕንድ አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፋርማሲዩቲካልና አግሮ ፕሮሰሲንግ የኢንቨስትመንት ዘርፎች አዋጭ መዳረሻዎች መሆናቸውን በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር አኒል ኩማር ራኢ ገለፁ። አምባሳደሩ ይህን የገለፁት ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ…

ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ያስመዘገቡ ኩባንያዎች የማዕድን ማምረት ፈቃድ ተሰጣቸው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሶስት ቢሊየን ብር በላይ ኢንቨስትመንት ያስመዘገቡ አራት ኩባንያዎች የማዕድን ማምረት ፈቃድ እንደተሰጣቸው የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ። የፈቃድ ስምምነቱን የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኘ (ኢ/ር) እና የኩባንያዎቹ ስራ አስፈጻሚዎች…

በመላ ሀገሪቱ ኃይል መቋረጡ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከቀኑ 9 ሠዓት 46 ጀምሮ ከባህርዳርና አካባቢው በስተቀር በመላው ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ሙሉ በሙሉ መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ሲስተም ላይ በገጠመ ችግር ኃይል የተቋረጠ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን÷ ለጊዜው የችግሩን…

በሰሜን ጎንደር ከ500 በላይ የታጠቁ ሃይሎች የመንግስትን ጥሪ ተቀብለው ወደ መደበኛ ሥራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ500 በላይ የሚሆኑ የታጠቁ ሃይሎች የመንግስትን ጥሪ ተቀብለው በመግባት ወደ መደበኛ ሥራቸው መመለሳቸውን የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዲ/ን ሸጋው ዉቤ ገለጹ፡፡ ዋና አስተዳዳሪው በዞኑ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጡት መግለጫ ፥ በወቅቱ…

ቻይና 6 ስፍራዎችን በዩኔስኮ የዓለም መልክዓ ምድር ቅርስነት አስመዘገበች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ስድስት ስፍራዎችን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የዓለም መልክዓ ምድር ቅርስነት ማስመዝገቧን አስታውቃለች፡፡ የዩኔስኮ ስራ አስፈፃሚ ቦርድ በዓለም መልክዓ ምድር ቅርስ ዘርፍ ተጨማሪ 18 ስፍራዎች…

ከእግርኳስ ሜዳ ስለምለያይበት ጊዜ አስቤ አላውቅም – ሊዮኔል ሜሲ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በአሁኑ ወቅት ለኢንተርሚያሚ እየተጫወተ ይገኛል። ከወራት በኋላ 37ኛ ዓመቱን የሚይዘው ሊዮኔል ሜሲ ከቢግ ታይም ፖድካስት ጋር ባደረገው ቃል ምልልስ፤ የእድሜው መግፋት በእግርኳስ ህይወቱ ላይ የሚያመጣው ጫና…

በኅብረተሰቡ ውስጥ የሴቶች ሚና ብዙ መልክና ገፅ ያለው ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኅብረተሰቡ ውስጥ የሴቶች ሚና ብዙ መልክና ብዙ ገፅ ያለው ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ “በዛሬው ውይይት ከተለያየ የማኅበረሰብ ዳራ የተውጣጡ…

ፈረንሳይ ለላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ጥገና እያደረገ ያለው ድጋፍ አበረታች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ጥገናን ጨምሮ ለተለያየ ልማት የፈረንሳይ መንግስት እያደረገ ያለው የትብብር ድጋፍ የሚበረታታ መሆኑ ተገለጸ። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሾ ጋር…