Fana: At a Speed of Life!

የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤ መፍጠሪያ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤ መፍጠሪያ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር "ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ "በሚል መሪ ሃሳብ ተካሂዷል ። ንቅናቄውን በይፋ ያስጀመሩት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እንዳሉት÷ ድህነትን ማሸነፍ የሚቻለው…

ባለፉት ስምንት ወራት 3 ነጥብ 2 ሚሊየን ሰዎች በወባ በሽታ ተይዘዋል – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስምንት ወራት ምርመራ ከተደረገላቸው 10 ሚሊየን ሰዎች ውስጥ 3 ነጥብ 2 ሚሊየን የሚሆኑት በወባ በሽታ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሰዎችን እንቅስቃሴ ተከትሎ በሁሉም አካባቢዎች በሽታው ሊኖር ይችላል ያለው…

በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ክልል አቀፍ ኮንፈረንስ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ "ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ ሐሳብ ክልል አቀፍ ኮንፈረንስ በአዳማ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በበኮንፈረንሱ ላይም÷ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ፍቃዱ ተሰማ፣…

በአማራ ክልል 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ችግኝ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪው ክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ችግኝ የማዘጋጀት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም ምህረት እንደገለጹት÷ ለ2016…

የሚሰራጭ የወገብ ነርቭ ህመም ምንነትና መንስዔዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዛኛውን ጊዜ ከወጣትነት የእድሜ ክልል አንስቶ እስከ እርጅና ያሉ የሰዉ ልጆችን በሙሉ ሊያጠቃ የሚችል ህመም የሚሰራጭ የወገብ ነርቭ ህመም በተለምዶ (sciatica) ተብሎ ይጠራል። የሚሰራጭ የወገብ የነርቭ ዘንግ ህመም ሲባል…

የዐቢይና የረመዳን አጽዋማትን ምክንያት በማድረግ የጋራ የጸሎትና ኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዐቢይ እና የረመዳን አጽዋማትን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው የጋራ የጸሎትና አፍጥር መርሐ ግብር በአድዋ ድል መታሰቢያ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የሐይማኖት አባቶች፣ የስራ ኃላፊዎች፣ የተለያዩ እምነት ተከታዮችን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው…

በመላ ሀገሪቱ የተቋረጠው ኃይል ሙሉ በሙሉ ተመለሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ኢትዮጵያ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል ሙሉ በሙሉ መመለሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ዛሬ ከቀኑ 9 ሰዓት ከ46 ጀምሮ ከባህርዳርና አካባቢው በስተቀር ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል ነው መልሶ መገናኘቱን…

በእገታ፣ በዘረፋ እና በተለያዩ ወንጀሎች ተሳትፈዋል የተባሉ 12 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእገታ፣ በዘረፋ እና በተለያዩ የማጭበረበር ወንጀሎች የተሳተፉና የተለያዩ 16 የወንጀል ዓይነቶችን የፈፀሙ በአንድ ቡድን የተደራጁ 12 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር እንደዋሉ የፌደራል ፖሊስ ገለጸ፡፡ በፌደራል ፖሊስ የሚመራው የፌደራልና የአዲስ…

ከ750 በላይ ለሚሆኑ በሰሜኑ ጦርነት የንግድ ስራቸው ለተጎዳባቸው ሴቶች የሚውል የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ፣ በትግራይ እና በአፋር ክልሎች በጦርነት ምክንያት በንግድ ስራቸው ላይ ጉዳት የደረሰባቸውን ሴቶች ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ መደረጉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ፕሮጀክቱ ሴቶች በተለያዩ የገቢ…

የሆቴሎች ኮከብ ደረጃ ምዝና ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ሚኒስቴር የዓለም ቱሪዝም ድርጅት ያስቀመጣቸውን አስገዳጅ መስፈርት ላሟሉ 31 ሆቴሎች የኮኮብ ደረጃ ምደባ ውጤታቸውን ይፋ አድርጓል:: በ2014 እና 2015 ዓ/ም ምዘና ከተደረገላቸው 64 ሆቴሎች መካከል ሰባቱ ባለአራት ኮኮብነት ደረጃ…