Fana: At a Speed of Life!

የተመድ ኤጀንሲዎች ለኢትዮጵያ ስታትስቲክስ ልማት ተግባራዊነት ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የስታትስቲክስ ልማት ፕሮግራም ላይ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኤጄንሲዎች ጋር መክሯል፡፡ የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ ልማት ፕሮግራም ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኤጄንሲዎች ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡…

በአማራ ክልል ባለሐብቶች ከ63 ሺህ ለሚበልጡ ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል መፍጠራቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 12 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሥራ የጀመሩ ባለሐብቶች ከ63 ሺህ ለሚበልጡ ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል መፍጠራቸው ተገለጸ፡፡ ባለሐብቶቹ በ2015 ዓ.ም 487 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ካፒታል አስመዝግበው የኢንቨስትመንት ፈቃድ በማውጣት የተሰማሩ ናቸው ተብሏል።…

ሀድያ ሆሳዕና የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን በመለያ ምት በማሸነፍ የ17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል፡፡ ሀድያ ሆሳዕናን እና ኢትዮጵያ ቡናን ያገናኘው የ17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጨዋታ መደበኛው ሰዓት 2 አቻ የተጠናቀቀ ሲሆን በተሰጠው…

የዲጂታል ልዩነቶችን ለማጥበብ እየተከናወነ ያለው ሥራ አበረታች ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዲጂታል ልዩነቶችን ለማጥበብ እያከናወነች ያለው ተግባር አበረታች መሆኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የኮሙኒኬሽን እና የአይ ሲ ቲ ልዩ የቴክኒክ ኮሚቴ 5ኛ መደበኛ ስብሰባ…

አሥተዳደሩ ከሸገር ከተማ ጋር በጋራ ለመሥራት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር እና የሸገር ከተማ አሥተዳደር የተቀናጀ ዲጂታል የመሬት ምዝገባን ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ሥምምነት ተፈራረሙ፡፡ ሥምምነቱን የፈረሙት የአሥተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ እና የሸገር…

የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሕዝቡ ጋር መከረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ከሕዝቡ ጋር መክሯል፡፡ መድረኩ ከብሔረሰብ አሥተዳደሩ ሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት መሆኑ ተገልጿል፡፡ የብሔረሰብ…

የቤጂንግ የውጭ ጉዳይ ጥናት ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ በአማርኛ ቋንቋ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ያስመርቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤጂንግ የውጭ ጉዳይ ጥናት ዩኒቨርሲቲ ለኢትዮ-ቻይና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት የበለጠ መጎልበት በኢትዮጵያ ቋንቋዎች ትምህርት ጥናት ላይ እየሠራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዳይሬክቶሬት አባላት ከዩኒቨርሲቲው…

በቱሪዝሙ ዘርፍ ከሞሮኮ ጋር ለመሥራት በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ሌንሳ መኮንን ከሞሮኮ አምባሳደር ነዝሀ አላው ጋር በቱሪዝሙ ዘርፍ በተለያዩ ዘርፎች በትብብር ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ሞሮኮ በሰው ኃይል ሥልጠና ድጋፍ እንድታደርግ ከስምምነት…

ሚኒስቴሩ ከ21 ኩባንያዎች ጋር ለመሥራት በሚያስችሉት ጉዳዮች ላይ መከረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ከፈረንሳይ የግል ኩባንያዎች ማኅበር ከተወከሉ 21 ኩባንያዎች ከተውጣጡ 30 የልዑካን ቡድን ዓባላት ጋር ተወያየ፡፡ በውይይቱም÷ የኢትዮጵያና ፈረንሳይን ግንኙነት በኢንቨስትመንት ዘርፉ ወደላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ልዑኩ…