Fana: At a Speed of Life!

96 ዜጎች ከሊባኖስ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ምክንያቶች የመኖሪያና የሥራ ፈቃድ ሳይኖራቸው በሊባኖስ ረዥም ዓመታት ሲኖሩ የነበሩ 96 ሰነድ አልባ ዜጎች በሁለተኛው የበረራ ፕሮግራም ወደ ኢትዮጵያ ዛሬ ተመልሰዋል፡፡ በቀጣይም ሶስተኛውና 89 ዜጎች ወደ ሀገር ቤት…

የኦሮሚያ ከተማ ፕላን ኢንስቲትዩት ለ704 ከተሞች ፕላን ማዘጋጀቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ከተማ ፕላን ኢንስቲትዩት ለ704 ከተሞች ፕላን አዘጋጅቶ ማውጣቱን አስታውቋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታረቀኝ አብዱልጀባር÷ የክልሉን ከተሞች በዘመናዊ መንገድ ለማልማት ኢንስቲትዩቱ እየሰራ ነው ብለዋል፡፡…

ጋና ለጎብኚዎች የመዳረሻ ቪዛ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋና አዲስ ለአንድ ወር የሚቆይና ለጎብኚዎች የሚያገለግል የመዳረሻ የቱሪስት ቪዛ ይፋ ማድረጓን የሀገሪቱ ቱሪዝም ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በዚህም መሰረት ጎብኝዎች በፈረንጆቹ ከታህሳስ 1 እስከ ጥር 14 ድረስ ከመደበኛው የቪዛ ፈቃድ ውጭ ወደ ጋና…

የአማራ ክልልን ሰላም ወደ ነበረበት ለመመለስ በቅንጅት ሊሰራ ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልልን ሰላም ወደ ነበረበት ለመመለስ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ከፀጥታ አካላት ጋር በቅንጅት ሊሰራ እንደሚባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ አረጋ ከበደ ገለፁ። በባህር ዳር ከተማ ከልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ…

በድሬዳዋ የወባና የደንጊ ትኩሳት ወረርሽኝን ለመከላከል እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬደዋ አስተዳደር የተከሰተውን የደንጊ ትኩሳትና የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል በተቀናጀ መንገድ እየተሰራ መሆኑን የድሬዳዋ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ ዶ/ር ፅጌረዳ ክፍሌ እንዳሉት÷ በትንኝ አማካኝነት የሚተላለፉት የወባና…

ሩሲያ በዩክሬን የሰላም ድርድር ዙሪያ ተስፋ አትቆርጥም  – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከዩክሬን የሰላም ድርድር ዙሪያ ተስፋ አጥቆርጥም ሲሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በቡድን 20 አባል ሀገራት ሰብሰባ ላይ በቪዲዮ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ሩሲያ ከዩክሬን ጋር እስካሁን የተደረጉ የሰላም ስምምት…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታ ማብሰሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ይፋዊ ሥራ ማስጀመሪያ እና የምስጋና መርሐ ግብር በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ ሚኒስትሮች፣ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…

በብዛት በሴቶች ላይ የሚከሰተው የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምንድን ነው?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሽንት ሥርዓት አካላትን (ኩላሊትን፣ የሽንት ፊኛን እና የላይኛውን እና የታችኛውን የሽንት ማስተላለፊያ ቱቦዎች የሚያጠቃ ህመም ነው። አብዛኞቹ ኢንፌክሽኖች የታችኛውን የሽንት ቧንቧዎች እና የሽንት ፊኛን እንደሚያጠቁ…

ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ ተማሪዎች የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ ተማሪዎች የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት መጠናቀቁን የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የሕዝብ ትራንስፖርት አሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ጉዳዮች መሪ ሥራ…

ክልሉን የትርምስ ቀጣና ማድረግ ለአማራ ሕዝብ አይበጅም – የደቡብ ወሎ ዞን

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራን ሕዝብ ጥያቄዎች እናስመልሳለን በሚል ሽፋን ክልሉን የትርምስ ቀጣና ማድረግ ለአማራ ሕዝብ እንደማይበጅ የደቡብ ወሎ ዞን አስገነዘበ፡፡ በደቡብ ወሎ ዞን ወግዲ ከተማ በወቅታዊ የሠላምና የፀጥታ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሂዷል። የአማራ…