የሀገር ውስጥ ዜና 3 ተቋማት የሕግ መዝገበ ቃላት በኦሮምኛ ቋንቋ ለማዘጋጀት ተፈራረሙ Alemayehu Geremew Nov 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕግ መዝገበ ቃላት በኦሮምኛ ቋንቋ ለማዘጋጀት የሚያሥችል ሥምምነት በሦስት ተቋማት መካከል ተፈረመ፡፡ ሥምምነቱን የተፈራረሙት÷ የፌዴራል የፍትኅና የሕግ ኢንስቲትዩት፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እንዲሁም “ጀስቲስ ፎር ኦል ኢትዮጵያ” መሆናቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት መፍጠር አለብን – አቶ ታዬ ደንደአ Meseret Awoke Nov 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን በዋና ዋና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት በመፍጠር በሀገር ግንባታ ሂደት ሚናችንን ልንጫወት ይገባናል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ተናገሩ። የሰመራ፣ የወሎ፣ ወልዲያ እና የራያ ዩኒቨርሲቲዎች በጋራ ያሰናዱት የምሁራን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ሀገራት ከደቡብ ኮሪያ በአይሲቲ እና በቴክኖሎጂ ዘርፍ ልምድ መውሰድ አለባቸው – አምባሳደር ደሴ ዳልኬ Meseret Awoke Nov 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት ከደቡብ ኮሪያ በአይሲቲ እና በቴክኖሎጂ በተለይም በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እድገት ልምድ መውሰድ እንዳለባቸው በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ ገለጹ፡፡ አፍሪካ እና ደቡብ ኮሪያ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የልምድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከዕዳ ወደ ምንዳ በሚል መሪ-ሐሳብ በተለያዩ ማዕከላት ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና ተጠናቀቀ Alemayehu Geremew Nov 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ከዕዳ ወደ ምንዳ’ በሚል መሪ-ሐሳብ በተለያዩ ማዕከላት ሲሰጥ የቆየው 3ኛ ዙር የመንግሥት አመራሮች የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ። 3ኛው ዙር የአቅም ግንባታ ሥልጠና ከመላ ሀገሪቱ ለተወጣጡ የመንግሥት አመራሮች ላለፉት 12 ቀናት ሲሰጥ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጊኒ የቀድሞ ፕሬዚዳንቷን በሀገር ክህደት ወንጀል ምርመራ ላካሂድባቸው ነው አለች Meseret Awoke Nov 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጊኒ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ በሀገር ክህደት ወንጀል ምርመራ ሊካሄድባቸው እንደሆነ ተገለጸ። የጊኒ የፍትህ ሚኒስትር አልፎንሴ ቻርለስ ራይት፥ የቀድሞው የሀገራቸው ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ በወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ከስልጣን ከተወገዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሩብ ዓመቱ ከ4 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የወጪ እና ገቢ ዕቃዎችን ማጓጓዝ ተቻለ Meseret Awoke Nov 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከ4 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የወጪ እና ገቢ ዕቃዎችን ማጓጓዝ መቻሉን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እየተካሄደ በሚገኘው የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የአፈጻጸም ግምገማ የሚኒስቴሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኩባ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Nov 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት የኩባ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳልቫዶር ቫልዴዝ ሜሳ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቸውም÷ ሁለቱ ወገኖች በሕክምና ዘርፍ፣ በቱሪዝም አገልግሎት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተሞችን ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ወደ ዲጂታል የማሸጋገር ሥራ እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከተሞችን ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት አሰጣጥ ወደ ዲጂታል የማሸጋገር ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ እየተካሄደ በሚገኘው የመንግሥት የ2016 የመጀመሪያ ሩብ በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ ላይ የከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሩብ ዓመቱ ከ90 ሺህ በላይ ዜጎችን የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተገለጸ Shambel Mihret Nov 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩብ ዓመቱ ከ90 ሺህ በላይ ዜጎችን የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ ገለጹ። ድርቅ በሚያጠቃቸው አካባቢዎች ቴክኖሎጂ የማላመድና "የግድቤን በደጄ" ስራዎች በቀጣይ በትኩረት እንደሚከናወኑም…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከለሚ እንጀራ ፋብሪካ ጋር ለመሥራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) የለሚ እንጀራ ፋብሪካን ጎብኝተዋል፡፡ ከጉብኝታቸው በኋላም ለለሚ እንጀራ ፋብሪካ የተሻለ የገበያ ትስስር መፍጠር…