የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አወሉ አብዲ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄን ተቀላቀሉ ዮሐንስ ደርበው May 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አወሉ አብዲ ለ #ጽዱኢትዮጵያ 10 ሺህ ብር ድጋፍ በማድረግ ንቅናቄውን ተቀላቅለዋል። ንቅናቄው ሰዎች ንጽህናውን በጠበቀ ቦታ በመጸዳዳት አካባቢን ንጹህ የማድረግ ባህልን እንዲያሳድጉ ደረጃቸውን የጠበቁ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሣይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ ላይ ያተኮረ ኤክስፖ ሊዘጋጅ ነው Amele Demsew May 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ስትራይድ ኢትዮጵያ 2024" የተሰኘ ትኩረቱን በሣይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ ላይ ያደረገ ኤክስፖ በአዲስ አበባ ሣይንስ ሙዝየም ሊካሄድ ነው። ኤክስፖው "ሣይንስ በር ይከፍታል፤ ቴክኖሎጂ ያሥተሣሥራል፤ ፈጠራ ወደፊት ያራምዳል" በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሚገኘው የፓቶሎጂ ሙዝየም በአዲስ መልክ ታድሶ ተመረቀ ዮሐንስ ደርበው May 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ1974 ዓ.ም የተቋቋመው የፓቶሎጂ ሙዝየም በአዲስ መልክ እድሳት ተደርጎለት በዛሬው ዕለት ተመረቀ፡፡ የኮሌጁ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አንዱዓለም ደነቀ (ፕ/ር) በምረቃው ላይ ባደረጉት ንግግር ለበርካታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ስለ አዲሱ የዓባይ ድልድይ ዘጠኝ ነገሮች ዮሐንስ ደርበው May 14, 2024 0 1. ከፊትና ከኋላ ከግራና ከቀኝ በ18 ኬብሎች በአጠቃላይ በ72 ኬብሎች (ገመዶች) የተወጠረ ሆኖ ጠቅላላ ክብደቱ በገመዶቹ አማካኝነት ወደ ቋሚው ምሰሶ የሚተላለፍና ከምሰሶውም ወደ መሰረቱ የሚዘልቅ ነው፣ 2. የቋሚው ምሰሶ ከመሰረት በላይ 7 ሜትር ከፍታ እና ታወሩ 27 ሜትር ከፍታ ሲኖረው…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ አዘርባጃን ገቡ Amele Demsew May 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዘርባጃን ገብተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የረጅም ጊዜ ወዳጅና አጋር ሀገር የሆነችው አዘርባጃን መግባታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀው፤ ለተደረገቸው ደማቅ አቀባበል ለሀገሪቱ መንግስት…
ቢዝነስ ከወጪ ንግድ 772 ነጥብ 25 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለጸ Feven Bishaw May 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወጪ ንግድ 772 ነጥብ 25 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ ሚኒስቴሩ የሚከታተላቸው የወጪ ንግድ የ10…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ በ250 ሚሊየን ብር የተገነባውን የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ መረቁ ዮሐንስ ደርበው May 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በ250 ሚሊየን ብር በጅግጅጋ ከተማ የተገነባውን የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ መርቀው ሥራ አስጀመሩ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር÷ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የግል ባለሀብቱ በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ያሰበውን የሚያሳካ ተቋም ነው – አብረሃም በላይ (ዶ/ር) Meseret Awoke May 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ የጀመረውን መጨረስ የሚችል ያሰበውንም የሚያሳካ ተቋም ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትር አብረሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ይዞታ ስር በነበረው ወሎ ሰፈር ለሚገነባው ከነዓን ታውን ሺፕ የሚኒ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ከ53 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ለሚገነባ አነስተኛ የመስኖ ግድብ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Tamrat Bishaw May 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በአሶሳ ዞን በዑራ ወረዳ አምባ 2 ቀበሌ በ53 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው አነስተኛ የመስኖ ግድብ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል። አቶ አሻድሊ ሀሰን በክልሉ የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የሜዳይ፣ ኒሻንና ሽልማት ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጸደቀ Meseret Awoke May 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 26ኛ መደበኛ ስብሰባው የሜዳይ፣ ኒሻንና ሽልማት ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡ የውሳኔ ሃሳቡን ለምክር ቤቱ ያቀረቡት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ…