Fana: At a Speed of Life!

በጎንደር የተኀድሶ ሥልጠና የተከታተሉ ወጣቶች ወደ ኅብረተሰቡ ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር የተኀድሶ ሥልጠና የተከታተሉ ወጣት ጥፋተኞች ከስህተታቸው ታርመው ወደ ኅብረተሰቡ መቀላቀላቸው ተገለጸ፡፡ በተሳሳተ መንገድ በግጭትና ሁከት ተግባራት በመሰማራት ሕዝብና መንግስት መበደላችን ተገቢ አለመሆኑን በመገንዘብ በቀጣይ ለሠላም መሥፈን…

በመዲናዋ የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት የምግብ ቅቤ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት የምግብ ቅቤ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የምግብ ቅቤው የተያዘው በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 መሆኑ ተገልጿል። የአለም ባንክ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ወንጀል መከላከል ሽፍት ሃላፊ ረዳት…

በ3 ወራት ከውጭ በተላከ ገንዘብ ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኝቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከውጭ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ ከተላከ ገንዘብ (ሬሚታንስ) ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ እንዲገኝ ድጋፍ መደረጉ ተገለጸ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሠላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን…

ለ7 ነጥብ 3 ሚሊየን ዜጎች እርዳታ የማድረስ ስራ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ7 ነጥብ 3 ሚሊየን ዜጎች እርዳታ የማድረስ ስራ እየተሰራ መሆኑን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ፡፡   የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ በራስ አቅም…

በእነወንደሰን አሰፋ (ዶ/ር) የክስ ዝርዝር ላይ የሟቾችና የተጎጂዎች ዝርዝር ተካቶ ክሱ ተሻሽሎ እንዲቀርብ ታዘዘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ወንጀል በተከሰሱት በእነወንደሰን አሰፋ (ዶ/ር) የክስ ዝርዝር ላይ የሟቾች እና የተጎጂዎች ስም ዝርዝር ተካቶ ክሱ ተሻሽሎ እንዲቀርብ ታዘዘ። ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የፀረ- ሽብርና ሕገ- መንግሥታዊ…

ብዙ ማይሎችን በማቋረጥ የአደንዛዥ እጽ ዝውውርን ድል ያደረገችው ህንዳዊ ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንዳዊቷ የፖሊስ አባል ፕሪትፓል ኮር በተለያዩ ግዛቶች ብዙ ማይል ርቀቶችን በመጓዝ ታጣቂዎችን እና የአደንዛዥ እጽ አዘዋዋሪዎችን እንቀስቃሴ ድል ማድረግ መቻሏ ተነግሯል፡፡ ህንድን በሰሜን ምስራቅ በምታዋስናት ማይናማር ድንበር በኩል የታጣቂ…

የሳይንስ ሙዚዬም አፍሪካን በሳይንስ ዘርፍ ወደ ፊት ለማሻገር ከፍተኛ ሚና እንዳለው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚዬም አፍሪካን በሳይንስ ዘርፍ ወደፊት ለማሻገር አዲስ ምዕራፍ እንደሚከፍት የፓን አፍሪካ ፓርላማ አባላት ተናገሩ፡፡ አዲስ አበባ የጋራ ስብሰባቸውን እያካሄዱ የሚገኙት የፓን አፍሪካ ፓርላማ አባላትና ቋሚ ኮሚቴዎች የሳይንስ…

ኢትዮጵያና ኔዘርላንድስ በሆርቲካልቸርና በእንስሳት ልማት በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድስ በአትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም በእንስሳት ልማት ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የተፈረመው ስምምነት 3ኛው ምዕራፍ “ሆርቲ- ላይፍ” ፕሮጀክት ሆርቲካልቸር ልማት ላይ እንዲሁም 2ኛው…

የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል በአሸባሪው ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ ወሰደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል በአሸባሪው ቡድን ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ፣ ሰበታ፣ ሃዋስና ቀርሳ ማሌማ በተባሉ አካባቢዎች ላይ በመንቀሳቀስ የህብረተሰቡን ሰላም ሲያውኩ በቆዩት የሽብር ቡድኑ አባላት ላይ ነው…

1 ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የሚገኝ ሰብል መሰብሰቡን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የምርት ዘመን እየለማ ከሚገኘው ሰብል ውስጥ እስከ አሁን 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የሚገኝ ሰብል መሰብሰቡን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለፀ። የቢሮው ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ አጀበ ስንሻው÷በምርት ዘመኑ ከ5 ሚሊየን ሄክታር…