Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሥራቸውን በመደበኛነት እንዲጀምሩ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 12 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሥራቸውን በመደበኛነት እንዲጀምሩ የሚያስችል ሥራ እየተሠራ መሆኑን በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች አስተባባሪና የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሃላፊ ደሳለኝ ጣሰው ተናገሩ፡፡ በአማራ ክልል…

ኢትዮጵያ ለ28ኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ከፍተኛ ዝግጅት ማድረጓ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ28ኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ከፍተኛ ዝግጅት ማድረጓን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል።   በተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ዱባይ ውስጥ ከሕዳር 20 እስከ ታህሳስ 2 የሚካሄደው ጉባኤው…

ወደ ጋዛ የተቋረጠው ሰብዓዊ አቅርቦት “በፍጥነት እና በዘላቂነት” እንዲቀጥል “ብሪክስ” ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ጋዛ የተቋረጠው ሰብዓዊ አቅርቦት “በፍጥነት እና በዘላቂነት” እንዲቀጥል ብሎም ሁለቱም ወገኖች ችግራቸውን በውይይት እንዲፈቱ የ”ብሪክስ” ቡድን አባል ሀገራት ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሀገራቱ ጥሪያቸውን ያቀረቡት በትናንትናው ዕለት በእስራዔል-ሃማስ…

በበጋ የመስኖ ስንዴ ልማት እስካሁን 800 ሺህ ሄክታር በዘር መሸፈኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት ከታቀደው 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት እስካሁን 800 ሺህ ሄክታሩ በዘር መሸፈኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር ) ገለጹ። የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) በበኩላቸው÷ የተሟላ…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል የኪነ-ጥበብ ምሽቶችን ዳግም ማዘጋጀት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል የኪነ-ጥበብ ምሽቶችን ዳግም ማዘጋጀት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። ባህል ማዕከሉ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ሰርከስ ማኅበር ጥምረት ጋር በጋራ መሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራርሟል። በመርሸ ግብሩ…

የህንድ ባለሀብቶች በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ መዋዕለ ንዋያቸውን የማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋርማሲዩቲካል ማኑፋክቸሪንግ ላይ የተሰማሩ የህንድ ባለሀብቶች በ279 ሄክታር መሬት ላይ ባረፈው በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ተሰማርተው መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ፡፡ ባለሀብቶቹ ፍላጎታቸውን የገለፁት የቂሊንጦ…

ሰሜን ኮሪያ የስለላ ተግባር የሚያከናውን ሳተላይት በተሳካ ሁኔታ ወደህዋ ማምጠቋን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ወታደራዊ የስለላ ተግባር የሚያከናውን ሳተላይቷን በተሳካ ሁኔታ ወደ ህዋ ማምጠቋን ገልጻለች፡፡   በዚህ ዓመት ያደረገቻቸው ሁለት ሙከራዎች የከሸፉባት ሰሜን ኮሪያ የአሁኑን ሳተላይት በተሳካ ሁኔታ ማምጠቅ የቻለችው በሩሲያ…

እስራኤልና ሃማስ ለአራት ቀናት የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነት ውስጥ የሚገኙት እስራኤል እና ሃማስ ለአራት ቀናት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተሰምቷል፡፡ የተኩስ አቁም ስምምነቱ በኳታር አሸማጋይነት በዶሃ በተካሄደ ምስጢራዊ ድርድር የተደረሰ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡ ተፋላሚቹ…

የብሪታኒያ ትልቁ ቤተ-መጻሕፍት በደረሰበት የሣይበር ጥቃት የሰራተኞች የግል መረጃ ሾልኮ ወጣ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪቲሽ ቤተ - መጻሕፍት በፈረንጆች ጥቅምት 31 ባስተናገደው የሳይበር ጥቃት የሰራተኞቼ የግል መረጃ መውጣቱን አረጋግጫለሁ ብሏል። የሳይበር ጥቃቱ የቤተ- መጻሕፍቱን ድረ-ገጽ ለአንድ ወር ያህል እንዲቋረጥ ማድረጉም ነው የተገለጸው።…

የህዝቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት መስራት ይገባል- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሰላምና የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ የህዝቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት መስራት እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አረጋ ከበደ አሳሰቡ። 3ኛው ዙር “ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል ርዕስ ሲካሄድ የቆየው…