Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ በ12ኛ ክፍል ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2015 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የእውቅና አሰጣጥ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በእውቅና አሰጣጥ መርሐ ግብሩ ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡ ተማሪዎች በተጨማሪ…

አቶ ተስፋዬ በልጅጌ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሌማት ትሩፋት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር አቶ ተስፋዬ በልጅጌ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የሌማት ትሩፋት ሥራዎችን ጎበኙ። አቶ ተስፋዬ በልጅጌ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

የጭንቀት መነሻዎችና መፍትሄዎች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በፈረንጆቹ 2019 ባደረገው ጥናት በዓለም ዙሪያ 301 ሚሊየን ሰዎች በጭንቀት ውስጥ እንደሚኖሩ ገልጿል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 58 ሚሊየን የሚሆኑት ደግሞ ህጻናት እና ወጣቶች መሆናቸውንም ነው የገለጸው። የአዕምሮ በሽታ…

ሙሉዓለም የባህል ማዕከል በ7ኛው የዓለም የባህልና ሙዚቃ ፌስቲቫል ሊሳተፍ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙሉዓለም የባህል ማዕከል በህንድ ሀገር በሚካሄደው 7ኛው የዓለም የባህልና ሙዚቃ ፌስቲቫል ኢትዮጵያን ወክሎ እንደሚሳተፍ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልሉ ሙሉዓለም የባህል ማዕከል 16 የሚደርሱ የኪነ-ጥበብ ሙያተኞችን ይዞ…

በመቀሌ የሀገራት ከተሞችን የተመለከተ የልምድ ልውውጥ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተሞች ማስፋፊያና ፕላናቸው ላይ ያተኮረ የሀገራት የልምድ ልውውጥ መድረክ በመቀሌ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የዩጋንዳ እና ሶማሊላንድ ከተሞች ተቋማዊና መሠረተ -ልማታዊ ማስፋፊያ ፕሮግራም ሚኒስትር ዴዔታዎች ተገኝተዋል፡፡ በመርሐ…

አቶ ሙስጠፌ መሐመድ በኮምቦልቻ ከተማ አነስተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች የመኖሪያ ቤት ግንባታ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ በኮምቦልቻ ከተማ አነስተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች የመኖሪያ ቤት ግንባታ አስጀምረዋል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ በየደረጃው ያሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ የሚገነቡት ቤቶች…

ዓለም አቀፍ የጥራጥሬና ቅመማ ቅመም ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 12ኛው ዓለም አቀፍ የጥራጥሬና ቅመማ ቅመም ጉባዔ "ኢትዮጵያ ለግብርና ምርት ፍላጎት አስተማማኝ ምንጭ" በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ዓለም አቀፍ ጉባዔውን የኢትዮጵያ ጥራጥሬ፣ ቅባት እህሎችና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በከተሞች ልማት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የበለጸጉ እና ምቹ ከተሞችን መፍጠር ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በቡታጅራ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡   በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ያመዝናል – ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች የበጋው ደረቅ፣ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ የሚያመዝን መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በአንዳንድ የሰሜን፣ የሰሜን ምሥራቅ፣…

ተሞክሮዎችን በመቀያየር የሚሠሩ የልማት ሥራዎች ለውጤት ያበቃሉ – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን እየለማ ያለው የሩዝ ሰብል ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸው ወቅትም ባደረጉት ንግግር÷ ልምዶችን በመቀያየር የሚሠሩ የልማት ሥራዎች ለውጤት እንደሚያበቁ አስገንዝበዋል፡፡…